በ9ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ…
ሲዳማ ቡና
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ያለ ግብ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል
የዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ ጎል ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት ፍጻሜውን አግኝቷል። ሲዳማ ቡናዎች በባህር ዳር ከተማ ሽንፈት ካስተናገደው…
መረጃዎች | 30ኛ የጨዋታ ቀን
በ8ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-0 ሲዳማ ቡና
የጣና ሞገዶቹ ሲዳማ ቡናን 2ለ0 ረተው ወሳኝ ድል ካሳኩ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…
ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ የሊጉን መሪ በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል
በክስተቶች ታጅቦ በተካሄደው ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ሲዳማ ቡናን መርታት ችለዋል። ሁለቱም ቡድኖች በመጨረሻው…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 2-0 ኢትዮጵያ ቡና
አሊቶዎቹ ኢትዮጵያ ቡናን በመርታት የሊጉ መሪነታቸውን ካስቀጠሉበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ከሶከር…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በድል ጉዞው ቀጥሏል
ሲዳማ ቡናዎች በሁለቱም አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ0 አሸንፈው የሊግ መሪነታቸውን አጠናክረዋል። የሊጉን የላይኛውን ጫፍ…
ሲዳማ ቡና የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
የወቅቱ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው እና የረዳታቸውን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። የ2017 የኢትዮጵያ…

