“ፋሲልን የሚመስል ቡድን ለማየት በመቻሌ ደስተኛ ነኝ” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “ለዋንጫ የምንጫወት ከሆነ እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ…
ሲዳማ ቡና

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል
የበረከት ግዛው ብቸኛ ግብ ከሳምንታት ጥበቃ በኋላ ፋሲል እና ድልን አስታርቃለች። ሲዳማ ቡናዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…

መረጃዎች | 35ኛ የጨዋታ ቀን
በ9ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ያለ ግብ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል
የዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ ጎል ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት ፍጻሜውን አግኝቷል። ሲዳማ ቡናዎች በባህር ዳር ከተማ ሽንፈት ካስተናገደው…

መረጃዎች | 30ኛ የጨዋታ ቀን
በ8ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-0 ሲዳማ ቡና
የጣና ሞገዶቹ ሲዳማ ቡናን 2ለ0 ረተው ወሳኝ ድል ካሳኩ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ የሊጉን መሪ በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል
በክስተቶች ታጅቦ በተካሄደው ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ሲዳማ ቡናን መርታት ችለዋል። ሁለቱም ቡድኖች በመጨረሻው…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 2-0 ኢትዮጵያ ቡና
አሊቶዎቹ ኢትዮጵያ ቡናን በመርታት የሊጉ መሪነታቸውን ካስቀጠሉበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ከሶከር…