ሁለተኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ ብርቱ ፉክክር ይደረግባቸዋል ተብለው የሚጠበቁ የሳምንቱ መገባደጃ መርሃግብሮችን…
ሲዳማ ቡና

ሪፖርት| ሮዱዋ ደርቢ በኃይቆቹ አሸናፊን ተገባደደ
ሀዋሳ ከተማዎች የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ትላልቅ ግዢዎችን ባደረጉ ሁለት ክለቦች መካከል…

ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 2
ቀሪዎቹን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የውድድር ዓመት አቀራረብ በተመለከተ የሶከር ኢትዮጵያን ዳሰሳ እነሆ! ሲዳማ ቡና ባለፈው…

ሲዳማ ቡና የሦስት አምበሎቹን ዝርዝር አሳውቋል
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች ሦስት የቡድን አምበሎቻቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ይፋ አድርገዋል። ጠንከር ካለው የክረምቱ…

ሲዳማ ቡና አራት ተጫዋቾችን ከተስፋ ቡድኑ አሳድጓል
በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች አሁን ደግሞ ፊታቸውን ወደ ተስፋ ቡድናቸው በማዞር አራት…

ሲዳማ ቡና ዝግጅት የሚጀምርበት ወቅት ታውቋል
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመሩት እና በክረምቱ ወሳኝ ዝውውሮችን የፈፀሙት ሲዳማ ቡናዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊጀምሩ ነው።…

ሲዳማ ቡና ተስፈኛውን አጥቂ አስፈርሟል
ከፍተኛ ዝውውር እየፈፀመ ያለው ሲዳማ ቡና ወጣቱን የመስመር አጥቂ አስፈርሟል። ለከርሞ ጥሩ ተፎካካሪ ቡድን ለመገንባት ከፍተኛ…

ሲዳማ ቡናዎች ተጨማሪ ተጫዋች በእጃቸው አስገብተዋል
እስከ አሁን ስድሰት ተጫዋቾች አስፈርመው የነበሩት ሲዳማ ቡናዎች ስድስተኛ ፈራሚያቸው አጥቂው ሀብታሙ ታደሠ ለመሆን ተቃርቧል። ለ2017…

ሲዳማ ቡና አማካይ አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸው ታውቋል። በ2017 የውድድር ዘመን…

መስፍን ታፈሠ ሲዳማ ቡናን ተቀላቀለ
በዝውውሩ የነቃ ተሳታፊ የሆነው ሲዳማ ቡና ፈጣኑን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። በዝውውር ገበያው የነቃ ተሳትፎን በማድረግ ላይ…