ሁለገቡ ተጫዋች ለኢትዮጵያ መድን ፈርሟል

በወላይታ ድቻ ጋር ቆይታ የነበረው ሁለገቡ ተጫዋች ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቅሏል ቀደም ብለው የግብ ጠባቂውን አሸብር ተስፋዬ…

ወጣቱ አጥቂ ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቅሏል

በሻሸመኔ ከተማ ቆይታ የነበረው አጥቂ ወደ ኢትዮጵያ መድን አምርቷል ቡድናቸውን ለማጠናከር እየሰሩ ያሉት በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ…

ኢትዮጵያ መድን የግብ ዘቡን የግሉ አድርጓል

ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ቀሪ የአንድ ዓመት ውል እያለው በስምምነት የተለያየው ግብ ጠባቂ ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቅሏል በአሰልጣኝ…

ኢትዮጵያ መድን የዋንጫ ቱትን ውል አራዝሟል

ከትናንት በስቲያ ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ መድኖች የታዳጊ ቡድን ፍሬያቸውን ተጫዋቾች ውል አራዝመዋል። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ…

ኢትዮጵያ መድን የተከላካዩን ውል ለማራዘም ተስማምቷል

ያለፈውን አንድ ዓመት ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ የነበረው ጋናዊው ተከላካይ ውሉን ማራዘሙን አውቀናል። ዛሬ ወደ ዝወውሩ…

ኢትዮጵያ መድን ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል

ወደ ዝውውሩ በመግባት ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ኢትዮጵያ መድኖች ሁለት ተጫዋቾችን በድጋሚ ለማስፈረም ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት…

አሸናፊ ሀፍቱ አዲስ ክለብ አግኝቷል

በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ተጫዋች አዲስ ክለብ አግኝቷል። ከመቐለ 70 እንደርታ ሁለተኛ ቡድን ተገኝቶ ላለፉት…

ኢትዮጵያ መድን ወደ ዝውውሩ ገብቷል

የ2017 የሊጉ አሸናፊ የነበረው ኢትዮጵያ መድን የመጀመርያ ፈራሚውን ለማግኘት ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን…

ደጉ ዱባሞ የኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ሆነው ይቀጥላሉ

በኢትዮጵያ መድን እና በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ መካከል ያለው ልዩነት ተፈቶ አሰልጣኙ እንደሚቀጥሉ እርግጥ ሆኗል። በቅርቡ ኢትዮጵያ…

የግብ ዘቡ አቡበከር ኑራ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል

ሁለት ጊዜ የሊጉ ኮከብ ግብ ጠባቂ የተባለው አቡበከር ኑራ መዳረሻው የት እንደሆነ ታውቋል። ከኢትዮጵያ መድን ጋር…