የሃያ አራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላሉ ፤ በዕለቱ የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸው…
ሲዳማ ቡና

ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች የመቀመጫ ከተማቸውን ቆይታ በድል ጀምረዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2ለ1 ረቷል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…

መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ሲዳማ ቡና…

የሲዳማ ቡና የዕግድ ውሳኔ ፀንቷል
ሲዳማ ቡና በግራ መስመር ተከላካዩ ለቀረበበት ክስ የጠየቀው ይግባኝ ውድቅ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው ሲዳማ…

ሪፖርት| ሲዳማ ቡናዎች ጣፋጭ ድል ተጎናፅፉ
ሲዳማ ቡናዎች ከመመራት ተነስተው ለአስራ ስምንት ሳምንታት የቆየ የሀድያ ሆሳዕና ያለመሸነፍ ጉዞን ገተዋል። ሀድያ ሆሳዕናዎች ከባለፈው…

መረጃዎች | 81ኛ የጨዋታ ቀን
በጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡናዎች ገዛኸኝ ደሳለኝ በራሱ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 ረተዋል።…

መረጃዎች | 77ኛ የጨዋታ ቀን
የ19ኛ ሳምንት ነገ ፍፃሜውን የሚያገኝ ሲሆን እኛም የነገዎቹን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን አቅርበናል። ኢትዮጵያ ንግድ…