ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚካፈለው ሲዳማ ቡና በዛሬው ዕለት አዲስ ስራ አስኪያጅ ሾሟል፡፡ በ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ…
ሲዳማ ቡና
መረጃዎች | 32ኛ የጨዋታ ቀን
9ኛው የጨዋታ ሳምንት የሚጀምርባቸውን የነገ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። መቻል ከ ሲዳማ ቡና እንደተጠበቁት…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን አስቀጥሏል
ሲዳማ እና መድንን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ የመጀመሪያውን አጋማሽ በልዩ ሁኔታ በጨረሱት ኢትዮጵያ መድኖች 4-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።…
መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን
ከመጫወቻ ሜዳ ምቹነት ጋር በተያያዘ ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት አራት መርሐ-ግብሮችን ላልተወሰነ ጊዜ ያስተላለፈው ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ሪፖርት | ሀዋሳ በተከታታይ ድል ደረጃውን አሻሽሏል
ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ከተማን ያገናኘው የሩዱዋ ደርቢ ድራማዊ በሆነ ሁለተኛ አጋማሽ ታጅቦ በእዮብ ዓለማየሁ ድንቅ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል
ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን በይገዙ ቦጋለ ግቦች 2ለ0 በማሸነፍ የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አሳክቷል። ሲዳማ ቡና የዓመቱ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል
የእንዳለ ከበደ ብቸኛ ግብ ሲዳማ ቡናን በባህር ዳር የመጨረሻ ጨዋታው ከድል ጋር አገናኝታለች። ወልቂጤ ከተማ ከሀዋሳ…
መረጃዎች | 18ኛ የጨዋታ ቀን
የ5ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! የጨዋታ ሳምንቱን ተጠባቂ ፍልሚያ የተመለከተ ሰፊ ዘገባ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድል አሳክቷል
በአራተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በምክትል አሰልጣኞች መካከል የተደረገው የሁለቱ ቡናዎች ጨዋታ መስፍን ታፈሰ…

