በድራማዊ የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶችን ባስመለከተን የምሽቱ ጨዋታ ፈረሰኞቹ አዳማ ከተማን መርታት ችለዋል። አዳማ ከተማ በ12ኛው ሳምንት…
አዳማ ከተማ
መረጃዎች| 51ኛ የጨዋታ ቀን
በ13ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚካሄዱ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ ወልዋሎ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓ/ዩ 0-3 አዳማ ከተማ
አዳማ ከተማ ወደ ሜዳው በተመለሰበት የሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ወልዋሎን 3ለ0 ከረታ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ የከተማውን ቆይታ በድል ከፍቷል
በዕለቱ ቀዳሚው መርሃግብር አዳማ ከተማ በሊጉ ግርጌ የሚገኘውን ወልዋል ዓዲግራት ዩኒቨርስቲን መርታት የከተማውን ቆይታ በድል ከፍቷል።…
መረጃዎች | 48ኛ የጨዋታ ቀን
በ12ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ። ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ አዳማ ከተማ በመጨረሻው…
ሪፖርት | የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ቅያሪ ለጦና ንቦቹ አንድ ነጥብ አስገኝቷል
አዳማ ከተማ በመጨረሻ ጭማሪ ደቂቃ ላይ በተቆጠረባቸው ጎል ከወላይታ ድቻ ጋር 2ለ2 ተለያይተዋል። አራፊ ከመሆናቸው በፊት…
መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
በ11ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ወላይታ ድቻ ከ አዳማ ከተማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 2-0 አዳማ ከተማ
“በእርግጠኝነት የምናገረው የክለቡ አመራሮች ውጤቱን አይፈልጉትም!” አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ “ብልጫ እንደ መውሰዳችን ውጤቱ አይገባንም።” አሰልጣኝ አብዲ…
ሪፖርት | ነብሮቹ በድል ግስጋሴያቸው ቀጥለዋል
ሀዲያ ሆሳዕናዎች አራተኛ ተከታታይ ድላቸውን በማስመዝገብ ደረጃቸውን አሻሽለዋል። ሀዲያ ሆሳዕናዎች ስሑል ሽረን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ ላይ…
መረጃዎች | 40ኛ የጨዋታ ቀን
የ10ኛው ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ መርሐግብሮቹን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል። ስሑል ሽረ ከ ኢትዮ…

