አደማ ከተማ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ

በጦና ንቦቹ ቤት ያለፉትን ሁለት ዓመት ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል። በአሰልጣኝ ስዮም ከበደ…

አዳማ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል

በዝውውር ገበያው ምንም ዓይነት ተሳትፎ ሳያደርግ የቆየው አዳማ ከተማ የግብ ዘብ ለማስፈረም ተቃርቧል። አሰልጣኝ ስዩም ከበደን…

አዳማ ከተማ ከሃያ ዓመት በኋላ የቀድሞ አሰልጣኙን ለመሾም ተስማምቷል

ከአሰልጣኝ ቡድን አባላቱ ጋር በስምምነት የተለያየው አዳማ ከተማ የቀድሞ አሰልጣኙን አዲሱ አለቃ ለማድረግ ከጫፍ መድረሱን ሶከር…

አዳማ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ለመለያየት ወስኗል

አዳማ ከተማ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል ካላቸው አሰልጣኝ ጋር በስምምነት ለመለያየት መወሰኑን አረጋግጠናል። በርካታ ወጣቶችን በትልቅ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከፕሪምየር ሊጉ መውረዱ ተረጋግጧል

አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ከሀዋሳ ከተማ ጋር በአስገራሚ ግስጋሴያቸው ዓመቱን በድል ሲቋጩት አዳማ ከተማ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከፋሲል ከነማ ጋር ነጥብ በመጋራቱ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል

በሊጉ ለመክረም እጅግ ብርቱ ፉክክር የተደረገበት እና ከዕረፍት በፊት 2ለ0 ሲመራ የነበረው አዳማ ከተማ በተቃራኒው ከዕረፍት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ

ነገ በተመሳሳይ ሰዓት ከሚደረጉ ሦስት መርሐግብሮች ውስጥ ከወራጅ ቀጠናው የመውጣት ፉክክር ላይ ተመሳሳይ ጉዳይ ያላቸው ተጋጣሚዎችን…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ አዳማ ከተማ

ላለመውረድ በሚደረገው ትንቅንቅ ከተዋናዮቹ አንዱ የሆነው አዳማ ከተማ ቀድሞ መውረዱን ካረጋገጠው ስሑል ሽረ ጋር የሚፋለምበት ጨዋታ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

33ኛው ሳምንት አዳማ ከተማ ከ14 የጨዋታ ሳምንታት ጥበቃ በኋላ ደረጃውን አሻሽሎ የመትረፍ ዕድሉን ለማለምለም ባህር ዳር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

በሊጉ ለመሰንበት የሞት ሽረት ትግል ማድረግ የሚጠበቅበት አዳማ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና የሚያደርጉት ጨዋታ ረፋድ ላይ…