[advanced_iframe src=”//soccer.et/match/adama-ketema-sidama-bunna-2020-12-30/” width=”150%” height=”2500″]
አዳማ ከተማ
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
የሳምንቱን የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። ደካማ የውድድር አጀማመር ያደረጉት አዳማ እና ሲዳማ የሚገናኙበት ጨዋታ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-0 አዳማ ከተማ
ከዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ ከሁለቱ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርጋለች። አሰልጣኝ ፋሲል…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል
ረፋድ ላይ በተከናወነው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 2-0 አሸንፏል። ባህር…
ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ አዳማ ከተማ
በሦስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ላይ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። ሊጉን በድል እና በመልካም የሜዳ ላይ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ የመጀመርያ ድሉን አሳክቷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ ቀጥሎ ዛሬ 4:00 ሰዓት ላይ የተደረገ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-2 ወላይታ ድቻ
የአዳማ እና ድቻ ጨዋታን መጠናቀቅ ተከትሎ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ያደረጉት ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ከጨዋታ ብልጫ ጋር አዳማን ረትቷል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በስንታየሁ መንግሥቱ ሁለት ግቦች አዳማ ከተማን በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። አዳማ…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
የነገ ረፋዱን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። እንደ አዳማ ከተማ ሊጉን ቁለል ብሎ የጀመረ ክለብ ያለ አይመስልም።…
የቀድሞ የአዳማ ተጫዋቾች ቅሬታቸውን ገለፁ
በአዳማ ከተማ እስከተሰረዘው የውድድር ዓመት ሲጫወቱ የነበሩ ተጫዋቾች የደመወዝ ጥያቄችን ሊመለስ ባለመቻሉ ጉዳዩን ወደ ካፍ ልንወስድ…

