ደቡብ ፖሊስ አጥቂ ሲያስፈርም ከዩጋንዳዊ አማካይ ጋር ተስማምቷል

በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ጊዜ ልምምዳቸውን እየሰሩ ያሉት ደቡብ ፖሊሶች አጥቂው ተመስገን ገብረፃድቅን ማስፈረም ሲችሉ የሙከራ ጊዜን…

ደቡብ ፖሊስ ፌዴሬሽኑ የማስተካከያ ዕርምጃ እንዲወስድ ጠየቀ

ፌዴሬሽኑ የሚወስናቸው እርስ በእርስ የሚጋጩ ውሳኔዎች በክለቡ ላይ የሞራል እና የገንዘብ ኪሳራ እያስከተሉ በመሆኑ ጉዳዩን በድጋሚ…

ደቡብ ፖሊስ ሀይማኖት ወርቁን አስፈረመ

የተከላካይ አማካዩ ሀይማኖት ወርቁ ለደቡብ ፖሊስ ዛሬ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በትውልድ ከተማው ባህር ዳር እግር ኳስን በመጫወት…

“ፌዴሬሽኑ እየበጠበጠን ነው” ኢ/ር እታገኝ ዜና – የደቡብ ፖሊስ ህ/ግንኙነት ኃላፊ

ፌዴሬሽኑ በ2011 የውድድር ዘመን ከፕሪምየር ሊጉ የወረዱት መከላከያ፣ ደቡብ ፖሊስ እና ደደቢት ፌዴሬሽኑ በነሀሴ ወር ይፋ…

ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ደቡብ ፖሊስ ተከላካዩ ተክሉ ታፈሰ እና አማካዩ ምትኩ ማመጫን አስፈርሟል፡፡ የቀድሞው የሀላባ ከተማ የመሀል ተከላካይ ባለፉት…

ደቡብ ፖሊስ የአማካዩን ውል አራዘመ

ደቡብ ፖሊስ የተከላካይ አማካዩን ኤርሚያስ በላይን ውል አራዝሟል፡፡ ቢጫ ለባሾቹ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ወደ ቅድመ…

እሸቱ መና ደቡብ ፖሊስን ተቀላቀለ

የቀኝ መስመር ተከላካዩ እሸቱ መና ለደቡብ ፖሊስ ፊርማውን አኑሯል። ወደ ቀድሞ ክለቡ ደቡብ ፖሊስ ከረጅም ጊዜ…

ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ

ደቡብ ፖሊስ የአጥቂ አማካዩ ቴዲ ታደሰን በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል፡፡ ቴዲ በባህርዳር ከተማ የእግር ኳስ ህይወቱን…

ደቡብ ፖሊስ አስረኛ አዲስ ተጫዋቹን አስፈረመ

ደቡብ ፖሊስ አስጨናቂ ፀጋዬን ከአርባምንጭ ከተማ አስረኛ አዲስ ተጫዋች በማድረግ አስፈርሟል፡፡ የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ከአርባ…

ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ደቡብ ፖሊስ አመሻሹን ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን በማስፈረም የአዳዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር ወደ ዘጠኝ ከፍ አድርጓል፡፡ የአጥቂ ስፍራ…