ጥሩ ፉክክር እና በርከት ያሉ ሙከራዎች የተደረጉበት ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከመቻል ጋር አቻ…
ድሬዳዋ ከተማ
መረጃዎች | 33ኛ የጨዋታ ቀን
በሰንጠረዡ የላይኛው ክፍል ለውጦች ሊያመጡ የሚችሉ እና ጠንካራ ፉክክር ይደረግባቸዋል ተብለው የሚገመቱ የ9ኛው ሳምንት መክፈቻ ጨዋታዎች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-1 ድሬዳዋ ከተማ
በምሽቱ መርሃግብር ድሬዳዋ ከተማ በመስዑድ መሐመድ የጭማሪ ደቂቃ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ሀዋሳ ከተማን 1ለ0 ከረቱበት…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ የናፈቁትን ድል አጣጥመዋል
ሁለት ከድል የራቁ ቡድኖችን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ መስዑድ መሐመድ በመጨረሻዎቹ ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ፍፁም ቅጣት…
መረጃዎች | 29ኛ የጨዋታ ቀን
ለአህጉራዊ ውድድር አስራ ሦስት ያህል ቀናትን ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በነገው ዕለት በሚደረጉ ሁለት መርሐግብሮች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0 – 1 ሀድያ ሆሳዕና
ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች ጥበቃ በኋላ ድሬዳዋ ከተማን አንድ ለባዶ አሸንፈው ዳግም ወደ አሸናፊነት ከተመለሱ በኋላ የሁለቱም…
ሪፖርት | ነብሮቹ ወሳኝ ድል ተጎናፅፈዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን በሰመረ ሀፍተይ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል። ድሬዳዋ ከተማዎች በስድስተኛው የጨዋታ…
መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን
ሊጉ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምክንያት ወደ ዕረፍት ከማምራቱ በፊት የሚደረጉትን የ7ኛ ሳምንት መገባደጃ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ
ድሬዳዋን ከአዳማ ነጥብ በማጋራት ከተጠናቀቀው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገው…
ሪፖርት| አዝናኝ የነበረው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ ያገናኘው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል። ድሬዳዋ ከተማዎች በመጨረሻ…

