የቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ7ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። ድሬዳዋ ከተማ…

ሪፖርት | መቻል እና ፋሲል ከነማ መሪነቱን የሚረከቡበትን ዕድል አባክነዋል

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛው ሳምንት የምድብ አንድ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል። ምድረ ገነት…

መረጃዎች | የ6ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን

6ኛው ሳምንት ሦስት ክለቦች የሊጉን አናት ለመቆናጠጥ በየፊናቸው በሚያደርጓቸው ፍልሚያዎች ይጠናቀቃል ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እነሆ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ5ኛው ሳምንት የምድብ አንድ የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ላይ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የአምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚደረጉ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። ባህር ዳር…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል ተጋጣሚያቸውን ድል አድርገዋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የመጀመሪያ ሶስት ነጥባቸውን ሲያገኙ መቻሎች የሊጉ መሪ መሆን የቻሉበትን ድል አስመዝግበዋል። ኢትዮጵያ ንግድ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች

4ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል አርባምንጭ ከተማ ከ አዳማ ከተማ…

ብርቱካናማዎቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨወታ ድሬዳዋ ከተማ ተቀይረው በገቡ ተጫዋቾች በተገኙ ጎሎች…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የሦስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መጠናቀቂያ ቀን ላይ አዳማ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና እንዲሁም ድሬዳዋ…

ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

ሐዋሳ ላይ በተደረጉ የዕለቱ ጨዋታዎች ዐፄዎቹ እና ብርቱካናማዎቹ ተጋጣሚያቸውን ማሸነፍ ችለዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ፋሲል ከነማ…