በአዳማ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ እና ባህርዳር ከተማ ያለ ግብ ሲለያዩ መቐለ 70 እንደርታ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ16ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
16ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዳማ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው…
ሪፖርት | ነጌሌ እና ድቻ ነጥብ ሲጋሩ ኤሌክትሪክ ድል አሳክቷል
በአ/ሳ/ቴ/ዩ በተካሄዱ ጨዋታዎች ሰጎኖቹ እና የጦና ንቦቹ 1ለ1 ሲለያዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2ለ1 አሸንፏል።…
ሪፖርት | ድሬዳዋ እና ኤሌክትሪክ አቻ ተለያይተዋል
በ14ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን በአዲስ አበባ የተደረገው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በዋና…
መረጃዎች | የ14ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
14ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ የዕለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ድሬዳዋ…
መረጃዎች| የ14ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
14ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ የዕለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል ድሬዳዋ…
ሪፖርት | በአ/አ ስታዲየም የተደረጉ የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
የ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረጉ ጨዋታዎች ያለ ግብ ተጠናቅቀዋል።…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። አዳማ ከተማ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ በጊዜያዊነት የሊጉን መሪነት ሲረከቡ ቢጫዎቹ እና የጣና ሞገዶቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በ12ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን አዲስ አበባ ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ፋሲል ከነማ በአንዋር ሙራድ ብቸኛ ግብ…
መረጃዎች | የ12ኛው ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች
12ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…

