የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል።…
ሀዋሳ ከተማ
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
17 ዒላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች በተደረጉበት ጨዋታ አባካኝ ሆነው ያመሹት ኃይቆቹ ሀምበርቾን 2-0 ረተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዋሳ…
መረጃዎች | 55ኛ የጨዋታ ቀን
ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የጀመረው 14ኛ ሳምንት ነገም ሲቀጥል በነገው ዕለት የሚካሄዱትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች…
ሪፖርት | ሀይቆቹ ድል አድርገዋል
ሀዋሳ ከተማዎች በዓሊ ሱሌይማን እና አዲሱ አቱላ ግቦች የውድድር ዓመቱ አራተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል። ወልቂጤ ከተማዎች በመጨረሻው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 3-2 ሀዋሳ ከተማ
“ለተመልካችም ለተጫዋቾችም ጥሩ ጨዋታ ነበር” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ “ቡድናችን እውነት ለመናገር እንደዛሬው ተጫውቶ አያውቅም” አሰልጣኝ ዘርዓይ…
ሪፖርት | በግቦች የደመቀው ጨዋታ አዳማን ባለ ድል አድርጓል
አምስት ግቦችን በተመለከትንበት በምሽቱ አስደናቂ ጨዋታ አዳማ ከተማ 3-2 በሆነ ውጤት ሀዋሳ ከተማን በመርታት ከራቀው ድል…
መረጃዎች | 47ኛ የጨዋታ ቀን
የ12ኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ባህር ዳር ከተማ ከኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-2 ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ከአምስት ተከታታይ ሽንፈቶች አገግመው ወደ ድል ከተመለሱበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ሀይቆቹ ከአምስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብ ሸምተዋል
ሀዋሳ ከተማ ከአምስት ጨዋታ ድል አልባ ጉዞ በኋላ ወላይታ ድቻን 2ለ1 በመርታት ከድል ጋር ታርቀዋል። ቡድኖቹ…

