ዛሬ አንድ ጨዋታ የተስተናገደበት የሊጉ 19ኛ ሳምንት ነገ ደግሞ ሀዋሳ እና ባህር ዳርን ያገናኛል። በሊጉ የዋንጫ…
ሀዋሳ ከተማ
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ
የቅድመ ዳሰሳችን ቀጣዩ ትኩረት የድቻ እና የሀዋሳ ጨዋታ ነው። የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ድላቸውን ለማግኘት የሚጫወቱት ድቻ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 2-2 ፋሲል ከነማ
በሚሊዮን ኃይሌ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬም ሲቀጥል ሀዋሳ ከተማ ፋሲል ከተማን አስተናግዶ ሁለት አቻ ከተጠናቀቀ በኋላ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዛሬ ከተደረጉ ሶስት ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና ፋሲል ከተማ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን የመጨረሻ ትኩረት የሀዋሳ እና የፋሲል ጨዋታ ነው። አምስት እና አራተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሀዋሳ ከተማ
በሊጉ ሁለተኛ ዙር መጀመሪያ በሆነው የወልዋሎ እና ሀዋሳ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። ነገ 09፡00 ላይ…
ሀዋሳ ከተማ ሶስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ
ሀዋሳ ከተማ በኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ውጤታማ ቆይታ የነበራቸው መስፍን ታፈሰ እና ምንተስኖት እንድሪያስን…
ሀዋሳ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈርሟል
ሀዋሳ ከተማ ጋናዊው አጥቂ ክዋሜ አትራምን በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ወደ ክለቡ ቀላቅሎታል፡፡ በአጥቂ ስፍራ ላይ ከፍተኛ…
ሀዋሳ ከተማ አይቮሪኮስታዊውን ተከላካይ አሰናብቷል
ሀዋሳ ከተማ ለክለቡ ብዙም ግልጋሎት መስጠት አልቻለም ያለው አይቮሪስታዊው የግራ መስመር ተከላካይ ያኦ ኦሊቨር ኩዋኩን ኮንትራት አቋርጧል፡፡…
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና እና ሀዋሳ ከተማ ሊለያዩ ነው
ከወጣት ቡድን ጀምሮ በዋና አሰልጣኝነት ያገለገለው እና ያለፉትን ስድስት ወራት በሀዋሳ ዋናው ቡድን ምክትል አሰልጣኝ በመሆን…