ሙሉ ለሙሉ ወደ ውጭ አሰልጣኞች ቅጥር ፊታቸውን ያዞሩት ፈረሰኞቹ ይበልጥ ወደ ደቡብ አሜሪካ ትኩረታቸውን ማድረጋቸው ታውቋል…
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ወጣት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያየ
በዝውውር መስኮቱ ሦስት ተጫዋቾች ማስፈረም የቻሉት ፈረሰኞቹ ባለፉት ዓመታት በታዳጊ ቡድን ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ አሳይተው ወደ…
ፓትሪክ ማታሲ ሃገሩን ለመወከል ጥሪ ደርሶታል
ኬንያዊው የፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ ፓትሪክ ማታሲ ሃገሩን ለመወከል ጥሪ ደርሶታል። በዓመቱ መጀመርያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተቀላቅሎ ከፈረሰኞቹ…
የአስቻለው ታመነ ቀጣይ ማረፍያ የት ይሆናል?
የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ አስቻለው ታመነ ቀጣይ ማረፍያ በቅርቡ ይለያል። ባለፉት ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ስኬት ውስጥ ስሙ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ተጫዋች አስፈረመ
የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ ደስታ ደሙ የፈረሰኞቹ ሦስተኛ ፈራሚ ሆነ። ባለፈው የውድድር ዓመት ደደቢትን ለቆ ወልዋሎን በመቀላቀል…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩን ውል አራዘመ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩ ሙሉዓለም መስፍንን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን አስታውቋል። በ2009 ክረምት ሲዳማ ቡናን ለቆ ቅዱስ…
ፈረሰኞቹ የስድስት ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዘሙ
ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ የቀላቀሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የስድስት ነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዘሙ። ለቀጣይ የውድድር ዓመት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ ተጫዋቾቹን አስፈረመ
ቅዱስ ጊዮርጊሶች ባለፉት ዓመታት በደደቢት ጥሩ ጊዜ ያሳለፉት ሁለት አማካዮች ያብስራ ተስፋዬ እና አቤል እንዳለን አስፈርመዋል።…
U-20| ቅዱስ ጊዮርጊስ በማጠቃለያ ውድድሩ እንደማይሳተፍ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በነሐሴ ወር መጀመርያ እንደሚካሄድ ሲጠበቅ አንድ ቡድን በውድድሩ…
ወላይታ ድቻ ሦስተኛ የውድድር ዘመኑ ፎርፌ አግኝቷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ከ4:00 ጀምሮ መደረግ ሲጀምሩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጨዋታ ባለመቅረቡ ወላይታ ድቻ…