የአሰልጣኞች አስተያየት | “የቤት ስራችንን በአግባቡ ሰርተን ወጥተናል” ስቴዋርት ሀል

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ተካሂዶ በባለሜዳዎቹ 2-0 አሸናፊነት የተጠናቀቀውን…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ድል አስመዝግቧል

ከሦስተኛው ሳምንት የተላለፈው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የጅማ አባ ጅፋር ተስተካካይ ጨዋታ በጊዮርጊስ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ባለሜዳዎቹ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባ ጅፋር

ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ የሚደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባ ጅፋር ብቸኛ ተስተካካይ ጨዋታ ላይ…

Continue Reading

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ አቻ ተለያይተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት የዛሬ ብቸኛ መርሐ-ግብር የነበረው የመቐለ 70 እንደርታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት መቐለ 70 እንደርታ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርጉትን ብቸኛ የዕለቱ ጨዋታ እንደሚከተለው…

Continue Reading

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤ አስገባ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዋሳ ከተማው ጨዋታ አስቀድሞ የተከሰተውን የደጋፊዎች ግጭት አስመልክቶ ዝርዝር ሁኔታውን ለፌዴሬሽኑ በደብዳቤ አሳወቀ። በኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ሀዋሳ ከተማ 

ትላንት እንዲካሄድ መርሐ ግብር ተይዞለት የነበረውና ከበርካታ ንትርኮች በኋላ ዛሬ በ9 ሰዓት አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ…

ሪፖርት | ከጉዞ የተመለሱት ሀዋሳዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ነጥብ ወስደዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ትላንት አዲስ አበባ ስታዲየም እንዲካሄድ ፕሮግራም ተይዞለት የነበረውና…

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ዛሬ እንዲደረግ ተወሰነ

ትላንት በተፈጠረ የደጋፊዎች ግጭት ምክንያት ጨዋታው ከመከናወኑ በፊት የተቋረጠው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ዛሬ…

ሀዋሳ ከተማዎች በመመለስ ላይ ናቸው

ትናንት በደጋፊዎች ግጭት ምክንያት ሳይደረግ የቀረው ጨዋታ ዛሬ እንደሚከናወን ቢገለፅም የሀዋሳ ቡድን አባላት በአሁኑ ሰዓት ጉዞ…