በአዲስ አበባ ከተማ ሕዳሴ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ጦሩ እና ፈረሰኞቹ ተጋጣሚያቸውን ማሸነፍ ችለዋል። መቻልን ከ…
መቻል

ቱሪስት ለማ ወደ ሀገር ቤት ተመልሳለች
በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ሚመራው ካምፓላ ኩዊንስ አቅንታ የነበረችው አጥቂዋ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳ ለጦሩ ፊርማዋን አኑራለች።…

ጦሩ አጥቂ አስፈርሟል
በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምሕረት የሚመራው መቻል የአጥቂ መስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በተጠበቀው ልክ ተፎካካሪ…

ጦሩ ዝግጅቱን በይፋ ጀምሯል
በዘንድሮው የዝውውር መስኮት ጠንካራ ተሳታፊ የነበሩት መቻሎች ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። መቻሎች ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በሊጉ ደካማ የሆነ…

ፈቱዲን ጀማል ጦሩን ለመቀላቀል ተስማማ
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የሊጉን ዋንጫ በአምበልነት ያነሳው የተከላካይ መስመር ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት…

መቻል ከአንበሉ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
በድምሩ ለአስር ዓመታት በመቻል ቤት ቆይታ የነበረው አጥቂ ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። አሰልጣኝ ሙልጌታ ምህረትን…

ሦስቱም ክለቦች የሚጠበቅባቸው የቅጣት ገንዘብ ፈፅመዋል
የሊጉ ሦስት ክለቦች ለፈፀሙት የህግ ጥሰት የሚጠበቅባቸውን የቅጣት ክፍያ መፈፀማቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር…

መቻል ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማማ
ስብስቡን እያጠናከረ የሚገኘው መቻል የመሐል ተከላካይ እና የመስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማማ። አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በመሾም ለቀጣዩ…