የአብስራ ተስፋዬ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል

በመቐለ 70 እንደርታ ዓመቱን ያሳለፈው የአማካይ መስመር ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ መድረሱ ተሰምቷል።…

መቻል ወደ ዝውውሩ ገብቷል

መቻሎች አንድ አማካይ ለማስፈረም በመስማማት ወደ ዝውውሩ መግባታቸው ታውቋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን ለአንድ ዓመት በማስፈረም ለቀጣይ…

መቻል አዲስ አሠልጣኝ ሾሟል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ሀዋሳ ከነማን ከወራጅ ቀጠናው በማውጣት አስተማማኝ ቦታን እንዲይዝ ያደረገው አሠልጣኝ ወደ መቻል አምርቷል።…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ  | መቻል አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

አሰልጣኝ መሠረት ማኔን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው መቻል አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ኮንትራትን ደግሞ አድሷል።…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቻል አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያለፉትን አራት ዓመታት ቆይታ የነበራት አሰልጣኝ ቀጣይ ማረፊያዋ መቻል መሆኑ ዕርግጥ ሆኗል። በኢትዮጵያ…

መቻል ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ተለያየ

ከአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጋር የአንድ ዓመት ቀሪ ውል ያላቸው መቻሎች በስምምነት ተለያይተዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከፍተኛ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ በጭማሪ ደቂቃ ግብ ከጦሩ ነጥብ ተጋርተዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቻል 1ለ1 በሆነ ውጤት ነጥብ በመጋራት የውድድር ዓመቱን ጨርሰዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ባሳለፍነው ጨዋታ…

ሪፖርት | ንግድ ባንክ እና ቡናማዎቹ ነጥብ በመጋራት ውድድራቸውን ጨርሰዋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታቸውን 2ለ2 በሆነ ውጤት በማጠናቀቅ  የውድድር ዓመታቸውን በአቻ ውጤት ዘግተዋል።…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሽመክት ጉግሳ መጨረሻ ደቂቃ ብቸኛ ግብ መቻልን በማሸነፍ ለከርሞ በሊጉ ለመቆየት ስንቅ የሆናቸውን ወሳኝ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

ኤሌክትሪክ በሊጉ ለመቆየት የሚያደርገውን ጉዞ ለማሳካት መቻል ደግሞ ደረጃውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ ቢሾፍቱ በሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ…