ኢትዮጵያ ቡና የግብ ጠባቂውን አገልግሎት አያገኝም

በነገው ዕለት በካፍ ኮፌዴሬሽን የቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ ወደ ኬኒያ ያቀኑት ቡናማዎቹ የግብ ጠባቂያቸውን ግልጋሎት…

ስሑል ሽረ የቀድሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ

ጋናዊው ስሑል ሽረ ለመቀላቀል የተስማማ አስራ አንደኛው ተጫዋች ለመሆን ተቃርቧል። ቀደም ብለው ሱሌይማን መሐመድ፣ አሌክስ ኪታታ፣…

ፈረሰኞቹ የቀድሞ ተጫዋቻቸው አስፈረሙ

የዓብስራ ሙልጌታ ከአራት ዓመታት በኋላ ወደ አሳዳጊ ቡድኑ ተመልሷል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን…

አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ምክትሎቻቸውን አሳውቀዋል

በመቀመጫ ከተማቸው ዝግጅታቸውን የጀመሩት አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ አብረዋቸው የሚሠሩትን ምክትሎቻቸውን አሳውቀዋል። ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ለቀጣዮቹ ዓመታት…

አማካዩ ወደ እናት ክለቡ ለመመለስ ተስማማ

ቀደም ብለው በርከት ያሉ ዝውውሮችን ያገባደዱት ስሑል ሽረዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል። በዝውውሩ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ቡድናቸውን …

ፈረሰኞቹ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊጀምሩ ነው

የቀድሞው አሰልጣኛቸውን ዳግም ያገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በቢሾፍቱ ከተማ ማከናወን ይጀምራሉ። ያለፈውን የውድድር ዘመን…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገ ወደ ዩጋንዳ ያቀናል

በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክለው ንግድ ባንክ ከሜዳ ውጭ ለሚያደርገው ጨዋታ ነገ ወደ ስፍራው እንደሚያቀና ታውቋል። የወቅቱ…

አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የቡድን አባላቶቻቸውን አሳውቀዋል

በመዲናዋ ቅድመ ዝግጅታቸውን የጀመሩት አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ አብረዋቸው የሚሰሩ የቡድን አባላትን በአዲስ መልክ አዋቅረዋል። ከኢትዮ ኤሌክትሪክ…

የድሬዳዋ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ታውቋል

አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ ረዳታቸውን አሳውቀዋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ መሪነት የ2017 የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በትላንትናው ዕለት መቀመጫቸውን…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምቷል

ጋናዊው ግብ ጠባቂ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለማምራት ተቃርቧል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ቡድናቸውን ያጠናከሩት ኢትዮ…