ምዓም አናብስቶቹ ተጨማሪ ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል

በዝውውር መስኮቱ ከዚህ ቀደም ሁለት ግብ ጠባቂዎችን ያስፈረሙት መቐለ 70 እንደርታዎች አሁን ደግሞ ሦስተኛ ግብ ጠባቂያቸውን…

ወልቂጤ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

አዲሱ የወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ሶሬሳ ካሚል ረዳታቸውን አሳውቀዋል። ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ዝግጅታቸውን በሀዋሳ…

ዐፄዎቹ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ፋሲል ከነማዎች አንድ የውጪ ዜጋን ጨምሮ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ…

ዐፄዎቹ ከናይጄሪያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ደብዳቤ ተልኮላቸዋል

የፋሲል ከነማ ተጫዋች ከቀናት በኋላ ወደ ሌጎስ ያቀናል። ፋሲል ከነማ ከቀናት በፊት ከናይጀርያ እግር ኳስ ፌደሬሽን…

አርባምንጭ ከተማ ሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

ዳግም ወደ ሊጉ ያደገው አርባምንጭ ከተማ ናይጄሪያዊ እና ዩጋንዳዊ ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማምቷል። በአሠልጣኝ በረከት…

ስኬታማው አሰልጣኝ ከዛሬው ድል በኋላ ምን አሉ ?

👉 “ተጫዋቾቼ ላደረጉት ተጋድሎ አመሰግናለሁ” 👉 “ሀያ አምስት ዋንጫዎች በሀገሬ አሳክቻለሁ የዛሬው ዋንጫ ደግሞ ለኔ ልዩ…

ስሑል ሽረ ካሜሩናዊ ግብ ጠባቂ ለማስፈርም ተስማማ

የቀድሞ የአሻንቲ ኮቶኮ ግብ ጠባቂ የስሑል ሽረ አስራ አምስተኛ ፈራሚ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል። ከሳምንታት በፊት አላዛር…

ንግድ ባንክ የካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ቻምፒዮን ሆኗል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመዲናችን በተዘጋጀው የካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣርያ ውድድር የዋንጫ ጨዋታ የኬኒያ…

አዳማ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማማ

“ያለንን ነገር አውጥተን ከፈጣሪ ጋር እናደርገዋለን” እመቤት አዲሱ

በነገው ዕለት በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ የፍፃሜ ጨዋታውን በምድብ ተገናኝቶ ከነበረው የኬኒያ ፓሊስ…