በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚመራው መቻል በዛሬው ዕለት የሦስት ነባር ተጫዋቾቹን ውል ለተጨማሪ ዓመታት አራዝሟል። በተጠናቀቀው የውድድር…
ዝ ክለቦች
ዐፄዎቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል
ፋሲል ከነማ ለከርሞ እራሱን ለማጠናከር ወደ ዝውውሩ በመግባት የመጀመርያ ፈራሚውን አግኝቷል። በሊጉ የደረጃ ሠንጠረዥ ስድስተኛ በመሆን…
ድሬደዋ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል
በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ ሁለተኛ በመሆን ያጠናቀቁት ብርቱካናማዎቹን አዲስ አሰልጣኝ አግኝተዋል። በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ወላይታ ድቻ የክረምቱ አራተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
የጦና ንቦቹ ከአዲስ አዳጊው ክለብ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች…
መቻል ጠንከር ያሉ ዝውውሮችን መፈፀሙን ገፍቶበታል
ከደቂቃዎች በፊት አማኑኤል ዮሐንስን የግሉ ያደረገው መቻል አሁን ደግሞ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል። በዘንድሮ የውድድር…
አማኑኤል ዮሐንስ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ላለፉት አስርት ዓመታት ቡናማዎቹን ያገለገለው አማኑኤል ዮሐንስ ወደ ሌላ ክለብ ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። ገና በታዳጊነቱ አንስቶ…
ወልዋሎ ዓ/ዩ ጋናዊ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ
አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን የሾመው ወልዋሎ ዓ/ዩ በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ተጫዋች ለማግኘት ከጫፍ ደርሷል። በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል…
በዩጋንዳ ሊግ የወርቅ ጓንት አሸናፊው ወደ ሀገር ቤት ሊመጣ ነው
የወቅቱ የዩጋንዳ ፕሪሚየር ሊግ የወርቅ ጓንት አሸናፊ የግብ ዘብ የሀገራችንን ክለብ ሊቀላቀል ነው። ሳሙኤል ሳሊሶ እና…
ኢትዮጵያ ቡና የአሰልጣኙን ውል አራዘመ
ዓመቱን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ያሳለፈው አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ለተጨማሪ ዓመት በቡናማዎቹ ቤት ይቆያል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊጉ ክለብ…
ጦሩ ሁለት አጥቂዎችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ከቀናት በፊት የአሠልጣኙን ውል ያደሰው መቻል ወደ ዝውውሩ በመግባት ሁለት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…

