የጨዋታ ሳምንት መክፈቻ በነበረው መርሃግብር አዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ያለ ጎል አቻ ተለያይተዋል። አዳማ ከተማ…
ዝ ክለቦች

መረጃዎች | 74ኛ የጨዋታ ቀን
የመጀመርያው ዙር መገባደኛ የሆነው 19ኛው ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀምራል፤ በወራጅ ቀጠናው የሚገኙ ሦስት ቡድኖች ዙሩን…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ጣፋጭ ድል ተጎናጽፈዋል
የአንዋር ሙራድ ድንቅ ግብ ዐፄዎቹን አሸናፊ ስታደርግ መድንም ከተከታታይ ስድስት ድሎች በኋላ ሽንፈት ገጥሞታል። ኢትዮጵያ መድኖች…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ሀዋሳ ከተማን 2ለ0 በመርታት ደረጃቸውን ማሻሻል ችለዋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ17ኛው ጨዋታ ሳምንት…

ሪፖርት | አዝናኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ግማሽ ደርዘን ጎሎች የተቆጠሩበት እና በድራማዊ ክስተቶች የታጀበው የአዞዎቹ እና የነብሮቹ ጨዋታ 3ለ3 ተቋጭቷል። አርባምንጭ ከተማዎች…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ወላይታ ድቻዎች በካርሎስ ዳምጠው ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን 1ለ0 በማሸነፍ ወደ ድል ሲመለሱ ምዓም አናብስት…

መረጃዎች | 72ኛ የጨዋታ ቀን
በ18ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ…

ሪፖርት | ቢጫዎቹ እና ብርቱካናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በምሽቱ መርሐግብር ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ድሬዳዋ ከተማ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ድል ተመልሷል
ኢትዮ ኤሌክትሪኮች አዳማ ከተማን 3-0 በሆነ ሰፊ ግብ ልዩነት በማሸነፍ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ድል አስመዝግበዋል። አዳማ ከተማዎች…