የ23ኛውን ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። የውድድር ሳምንቱ በመልካም ቁመና ላይ የሚገኘው ወላይታ ድቻን…
ዝ ክለቦች
ወልቂጤ ከተማ ሦስት ተጫዋቾቹን ከቡድኑ ገለል አድርጓል
ላለመውረድ እየታገሉ የሚገኙት ሠራተኞቹ “አላስፈላጊ ቦታ ተገኝተዋል” ያሏቸው ሦስት ተጫዋቾችን ከቡድኑ ካምፕ አስወጥተዋል። ከሰዓታት በፊት አሠልጣኝ…
ወልቂጤ አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል
አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በህመም ምክንያት ከቡድኑ መራቃቸውን ተከትሎ ወልቂጤዎች አዲስ አሰልጣኝ ማግኘታቸው ታውቋል። አስቀድመው በሰበሰበሰቡት ነጥብ…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
ጥሩ ፉክክር ይታይበታል ተብሎ የሚጠበቀውን የኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎች…
የሀዲያ ሆሳዕና ጉዳይ ወዴት ያመራ ይሆን ?
ከውድድር ዘመኑ ጅማሮ እስከ መጠናቀቂያው ድረስ እየተንከባለለ እዚህ የደረሰው የሀዲያ የተጫዋቾቹና የክለቡ ውዝግብ ወዴት ያመራ ይሆን…
ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገው አርባምንጭ ከተማ ሽልማት ተበረከተለት
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከምድብ ሐ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን ላረጋገጠው አርባምንጭ ከተማ ሽልማት ተበረከተለት፡፡ በነቀምት ሲደረግ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0-0 ኢትዮጵያ ቡና
የድሬዳዋ ስታድየም የመጨረሻ ጨዋታ ያለግብ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም –…
እግድ ላይ የነበሩት አራቱ የጊዮርጊስ ተጫዋቾች ውሳኔ ተላልፎባቸዋል
ከቀናት በፊት አራት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ያገደው የ27 ጊዜ የሊግ ሻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋቾቹ ላይ አዲስ ውሳኔ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 2-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በወላይታ ድቻ አሸናፊነት ከተገባደደው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ዳዊት ሀብታሙ (ምክትል አሠልጣኝ)…

