ወልቂጤ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባወጣው ልዩ የዝውውር ደንብ መሠረት ወልቂጤ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል። የመቐለ 70 እንደርታው ያሬድ…

“ይህ በዚህ መልኩ አይቀጥልም፤ የፋሲል አስፈሪነት ይመለሳል” አምሳሉ ጥላሁን

እስከ ስድስተኛው ሳምንት ባለው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ለፋሲል ከነማ መልካም ጉዞ ጎል ማስቆጠረረም ሆነ በመከላከሉ ረገድ…

አቤል ያለው ስለ ጉዳት ሁኔታው ይናገራል

ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላይ ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ የወጣው ፈጣኑ አጥቂ አቤል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዲስ አበባ የመጨረሻው ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን…

የአዲስ አበባው የመጨረሻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል

በስድስተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያይተዋል። ሆሳዕናም…

ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[advanced_iframe src=”//soccer.et/match/wolkite-ketema-hadiya-hossana-2021-01-07/” width=”150%” height=”1500″]

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ሲዳማ ቡና

ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2-0 ከረታበት የቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል

በቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየርሊግ ስድስተኛ ሳምንት የረፋድ ጨዋታ ፋሲል ወደ አሸናፊነት የተመለሰበተሰን የ2-0 ድል ሲዳማ ቡና ላይ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የአዲስ አበባው የሊጉ መርሐ ግብር የመጨረሻ ጨዋታን የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል።  ባህር ዳርን ከረቱ በኋላ በሲዳማ…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና

የስድስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ የሚጀምርበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃ ነጥብ መጋራት ከቻለበት…