የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ በቀጣይ ሳምንት ቡድኑን ይቀላቀላል። በ2012 የውድድር ዘመን በኮሮና ምክንያት ውድድሩ እስከ…
ዝ ክለቦች
የእሁዱ የፋሲል ከነማ ጨዋታ በቴሌቪዥን በቀጥታ ይተላለፋል
ከነገ በስትያ በፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር መካከል የሚደረገው የኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት…
አዳማ ከተማ ተከላካይ አስፈረመ
ትዕግስቱ አበራ አዳማ ከተማን ተቀላቅሏል፡፡ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረው ክለቡ በዛሬው ዕለት የመሐል እና የመስመር…
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በበርካታ አዳዲስ ተጫዋቾች እየተዋቀረ የሚገኘው አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል እና…
ፋሲሎች ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ
በአፍሪካ መድረክ ያላቸውን ተሳትፎ ለማስቀጠል የፊታችን እሁድ ወሳኝ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ዐፄዎቹ በአዲስ አበባ ስታዲየም ልምምዳቸውን እየሰሩ…
በወቅታዊ ሁኔታ የመሳተፉ ነገር አጠራጣሪ የነበረው ክለብ በፕሪምየር ሊጉ እንደሚሳተፍ ተረጋገጠ
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ከዚህ ቀደም ባልነበሩ የተለያዩ በጎ ነገሮች ታግዞ የፊታችን ታኅሣሥ ሦስት ቀን በይፋ እንደሚጀመር…
የዐፄዎቹን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል
የፊታችን እሁድ የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲርን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል። በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ…
ወላይታ ድቻ በሦስት ተጫዋቾቹ ክስ ሲቀርብበት ተጫዋቾቹ ለሁለተኛ ጊዜ ልምምድ አቁመዋል
ወላይታ ድቻ በሦስት የክለቡ ተጫዋቾችን አቤቱታ የቀረበበት ሲሆን ለሁለተኛ ጊዜ የአምስት ወር ደመወዛችን በተባለው ቀን አልተከፈለንም…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ አዲስ ተጫዋች ሲያስፈርም የአማካይዋን ውል አራዘመ
አዳማ ከተማ ሁለገቧን ተጫዋች ሄለን ሰይፉን ሲያስፈርም የአማካይዋ ፋሲካ መስፍንን ውልም አድሷል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ…
”በምንችለው አቅም ውጤቱን ለመቀልበስ እየሠራን ነው” ሱራፌል ዳኛቸው
በካፍ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታ የቱኒዚያው ሞናስቲርን ከሜዳ ውጪ ገጥሞ ሽንፈት ያስተናገደው ፋሲል ከነማ…

