ሲዳማ ቡና የዮናታን ፍሰሀ እና ተስፉ ኤልያስን ውል ለማራዘም መስማማቱን ክለቡ እና ተጫዋቾቹ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡…
ዝ ክለቦች
ሲዳማ ቡና ከዩጋንዳዊው አማካይ ጋር ተስማማ
ዩጋንዳዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ያስር ሙገርዋ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ተስማማ፡፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 2009 ላይ የደቡብ አፍሪካው…
አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማማ
ሚካኤል ጆርጅ እና ዱላ ሙላቱ ከአዳማ ከተማ ጋር ለመቀጠል ተስማሙ። ከዚ ቀደም በሙገር ሲሚንቶ፣ ሲዳማ ቡና፣…
5ኛው የቡና የቤተሰብ ሩጫ ዛሬ ታስቦ ውሏል
ለ5ኛ ጊዜ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ሥራዎች ታጅቦ ታስቦ ውሏል። ከ2008 ጀምሮ…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ከአበባየው ዮሐንስ ጋር
ከ2011 ጀምሮ በሲዳማ ቡና እየተጫወተ የሚገኘው አማካዩ አበባየው ዮሐንስ የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት አምድ ዕንግዳችን ሆኗል። ትውልድ…
ድሬዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ
ብርቱካናማዎቹ ግብ ጠባቂው ሀምዲ ጠፊቅን ሦስተኛ አዲስ ተጫዋች ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ በድሬዳዋ ከተማ 2010 መጫወት የጀመረው ይህ…
ሀዲያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ስንታየው ታምራት እና በረከት ወልደዮሐንስ ውላቸውን አድሰዋል፡፡ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ በረከት ወልደዮሐንስ አርባምንጭ ከተማን ለቆ በተሰረዘው…
“የመጀመርያ እቅዴን አሳክቻለሁ፤ በቀጣይ ሌላ ህልም አለኝ” ተስፈኛው አጥቂ መሐመድ አበራ
ከፍተኛ ጉልበት በሚጠይቀው የከፍተኛ ሊግ ውድድር ልምድ ካላቸው ተጫዋቾች መሐል ሰብሮ በመውጣት ድንቅ አቋሙን እያሳየ የሚገኘው…
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ
አዳማ ከተማዎች ሁለት ተከላካዮች እና አንድ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ሲስማሙ የአንድ ተጫዋች ውልም ለማራዘም ተስማምተዋል። ወደ…
ሀዋሳ ከተማ አማካዩን ለመቆየት ተስማማ
እስካሁን የዘጠኝ ነባር ተጫዋችን ውል ለማራዘም እና ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማስፈረም የተስማሙት ሀዋሳ ከተማዎች የአሥረኛ ተጫዋቻቸውን…

