የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ባሳለፍነው ሳምንት መጠናቀቁን ተከትሎ ክለቦችን በተናጥል በመዳሰስ ላይ እንገኛለን። በዚህኛው…
Continue Readingዝ ክለቦች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ወልቂጤ ከተማ
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የክለቦች ዳሰሳን በተናጠል መዳሰሳችንን ቀጥለን በዚህኛው ፅሁፋችን የመጀመሪያውን ዙር በ19…
አክሊሉ አየነው ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል
የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ አየነው ዛሬ ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል። ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨምሮ በሙገር…
ተስፋዬ በቀለ በመቐለ 70 እንደርታ ልምምድ እየሰራ ይገኛል
ባለፈው ዓመት መጨረሻ ከአዳማ ከተማ ጋር የተለያየው የመሐል ተከላካዩ ተስፋዬ በቀለ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ልምምድ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ1ኛ ዙር የክለቦች ዳሰሳ – ባህር ዳር ከተማ
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የውድድር ጊዜ መገባደድ ተከትሎ ሶከር ኢትዮጵያ ክለቦችን በተናጥል በመዳሰስ ላይ…
ወልዋሎ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
ላለፉት ቀናት ቢጫ ለባሾቹን ለማሰልጠን ከክለቡ የበላይ አካላት ጋር ንግግር ሲያደርጉ የቆዩት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደዮርጊስ የወልዋሎ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – መቐለ 70 እንደርታ
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ ተሳታፊ ክለቦችን በተናጠል በመዳሰስ ላይ እንገኛለን። በዚህኛው ዳሰሳችንም…
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ጋናውያንን አስፈረመ
ድሬዳዋ ከተማ ተከላካዩ ክዌኩ አንዶህ እና አጥቂው ፉሴይኒ ኑሁን ማስፈረሙን አስታውቋል። ጋናዊው የተከላካይ መስመር ተጫዋች ኩዌኩ…
ድሬዳዋ ከተማ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያየ
ተከላካዩ ዘሪሁን አንሼቦ፣ አማካዩቹ አማኑኤል ተሾመ እና ዋለልኝ ገብሬ ከድሬዳዋ ጋር የስድስት ወራት የውል ኮንትራት እየቀራቸው…
አለልኝ አዘነ ለአንድ ዓመት ሲታገድ ይግባኝ ጠይቋል
አለልኝ አዘነ ለአንድ ዓመት ከማንኛውም እግርኳስ እንዲታገድ ውሳኔ ሲወሰንበት ዛሬ ጠዋት ይግባኝ ጠይቋል። ከመቐለ 70 እንደርታ…

