በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛው ሳምንት ወልዋሎ ከሰበታ ከተማ ጋር በሜዳው 2-2 አቻ በተለያየበት ጨዋታ በተፈፀመ የስፖርታዊ…
ዝ ክለቦች
ዘሪሁን ሸንገታ በቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት እና ታዳጊ ቡድኖች አሰልጣኝነት ተመድበዋል
ባለፈው ሳምንት የዋናው ቡድን አሰልጣኞችን ከቦታቸው ያነሳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ምክትል አሰልጣኝነት ሲሰሩ የቆዩት ዘሪሁን ሸንገታን ከ20…
ወላይታ ድቻ ከመስመር ተከላካዩ ጋር ተለያየ
የግራ መስመር ተከላካዩ ይግረማቸው ተስፋዬ ከወላይታ ድቻ ጋር ተለያይቷል፡፡ በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ አማካኝነት በክረምቱ የዝውውር መስኮት…
አክሊሉ ዋለልኝ ወደ ወልዋሎ ተጉዟል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ ዋለልኝ ወልዋሎን በይፋ ተቀላቀለ፡፡ ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን ከተገኘ በኋላ በዋናው ቡድን…
ባህር ዳር ከተማ ጉዞው የተስተጓጎለ ሌላው ቡድን ሆኗል
የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ለማከናወን ወደ መቐለ አምርተው የነበሩት የጣና ሞገዶቹ እስካሁን ባህር ደር…
ፋሲል ከነማም እስካሁን ወደ ጎንደር አልተመለሰም
የፋሲል ከነማ የእግርኳስ ክለብ አባላት በተፈጠረው የአየር ችግር ምክንያት እስካሁን ወደ ጎንደር መመለስ አልቻሉም። ከድሬዳዋ ከተማ ጋር…
ወልዋሎዎች እስካሁን ወደ ዓዲግራት መመለስ አልቻሉም
ቢጫ ለባሾቹ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ባጋጠመው አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ወደ ከተማቸው ማምራት አልቻሉም። ከምስራቅ አፍሪካ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሾመ
ፈረሰኞቹ ከሀያ ዓመት በታች ቡድን ዋና አሰልጣኝ የሆነው ደረጀ ተስፋዬ (አንገቴ) ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝ አድርጓል፡፡ ከቀናት…
የሲዳማ ቡና የቡድን አባላት አሁንም በሽረ ይገኛሉ
በሽረ እንዳሥላሴ ከተማ በተነሳው ከፍተኛ አቧራማ ንፋስ የተነሳ የሲዳማ ቡና የቡድን አባላት ወደ አዲስ አበባ ሊያደርጉት…
ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ
ከአንድ ሳምንት በፊት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በስምምነት የተለያየው ናይጄሪያዊው ተከላካይ ላውረንስ ኤድዋርድ የሁለተኛው ዙር የሲዳማ…

