ቅዱስ ጊዮርጊስ በጥቅምት ወር አጋማሽ የተቀላቀለው የፊት መስመር ተጫዋቹ ዛቦ ቴጉይ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱን አስታውቋል፡፡…
ዝ ክለቦች
ስሑል ሽረዎች ወሳኝ ተከላካያቸውን በጉዳት አጥተዋል
የስሑል ሽረው የመሐል ተከላካይ ዮናስ ግርማይ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። ተጫዋቹ ባለፈው ሳምንት ቡድኑ ስሑል ሽረ ሀዋሳ…
“ወደ ክለቡ ተመልሶ የመስራት ወኔ የለኝም፤ ፍላጎቴ ሞቷል” አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ
ከክለቡ የእግድ ደብዳቤ የደረሳቸው አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር መለየታቸውን ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ባደረጉት ቆይታ…
ወልዋሎዎች ቅሬታቸውን ለፌዴሬሽኑ አቀረቡ
ወልዋሎዎች በሜዳ ፍቃድ አሰሳጥ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ቅሬታ ለዐቢይ ኮሚቴ እና የኢትዮጵያ እግር…
መከላከያን በቴክኒክ ዳይሬክተርነት ያገለገለው ባለሙያ ህይወቱ አለፈ
ከተጫዋችነት እስከ ቴክኒክ ዳይሬክተርነት ያለፉትን ረጅም ዓመታት መከላከያን ያገለገለው ዋስይሁን ማሞ ህይወቱ አልፏል። በእግርኳስ ተጫዋችነት ዘመኑ…
ሀዲያ ሆሳዕና ቅጣት ተጣለበት
የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በሀዲያ ሆሳዕና ላይ ቅጣት መጣሉን ሶከር ኢትዮጵያ ያገኘችው መረጃ ይጠቁማል፡፡ በአስራ ሁለተኛው ሳምንት…
ሀዲያ ሆሳዕና በህክምና ባለሙያው እና ቴክኒክ ዳይሬክተሩ እየተመራ ወላይታ ድቻን ይገጥማል
ትናንት የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን ጨምሮ ሁለቱን ረዳት አሰልጣኝ ከኃላፊነት ያገደው ሀዲያ ሆሳዕና በዚህ ሳምንት…
የቅዱስ ጊዮርጊሱ ተከላካይ እስከ አንደኛው ዙር ፍፃሜ ድረስ ክለቡን አያገለግልም
ወሳኙ የቅዱስ ጊዮርጊስ የመሀል ተከላካይ እና አምበል አስቻለው ታመነ በባህር ዳሩ ጨዋታ በገጠመው ጉዳት እስከ አንደኛው…
ወልዋሎዎች በሳሙኤል ዮሐንስ አስተባባሪነት ድጋፍ አደረጉ
ወልዋሎዎች የጣና ሞገዶቹን ለመግጠም ወደ ባህር ዳር ባቀኑበት ወቅት የቅዱስ ሚካኤል የህፃናት ማሳደግያ ማዕከል ጎበኝተው የነበረ…
“የውጭ ግብ ጠባቂዎች እያመለከ ለሚገኘው ሊጋችን የምንተስኖት የሙከራ ዕድል ለሁላችንም የማንቂያ ደውል ነው” መክብብ ደገፋ (ወላይታ ድቻ)
የእግርኳስ ህይወቱ ከዱራሜ የተነሳው መክብብ ወላይታ ድቻ በ2006 ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲቀላቀል ትልቅ አስተዋፆኦ ካበረከቱ ተጫዋቾች…

