ሀዲያ ሆሳዕና ከአጥቂ መስመር ተጫዋቹ ጋር ተለያየ

ዘንድሮ ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቅሎ የነበረው መሐመድ ናስር የውል ጊዜ እየቀረው በስምምነት ከክለቡ ጋር ተለያይቷል። በኢትዮጵያ እግር…

ወልዋሎ ስታዲየሙ እንዲገመገምለት በደብዳቤ ጠየቀ

ወልዋሎዎች ላለፉት ሁለት ዓመታት ገደማ በዕድሳት ላይ የቆየውና በቅርቡ የሚጠናቀቀው ስታዲየማቸው በአወዳዳሪው አካል እንዲገመገምላቸው በደብዳቤ ጠየቁ።…

ወልዋሎ ለሊጉ አወዳዳሪ አካል ቅሬታውን አቅርቧል

ወልዋሎ ከባህር ዳር ከተማ ጋር በነበረው ጨዋታ በደል ደርሶብኛል በማለት ቅሬታውን አቅርቧል። ቡድኑ ከባህር ዳር ከተማ…

ምዓም አናብስት ቡርኪና ፋሷዊ አማካይ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል

ፕሪምየር ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ሙሳ ዳኦን ለማስፈረም ተቃርበዋል። በክረምቱ ከቡድናቸው ጋር ለሳምንታት…

“ወደ ስሑል ሽረ ለመምጣት የወሰንኩት በዋነኝነት ከብሔራዊ ቡድኑ ላለመራቅ ነው” ምንተስኖት አሎ

በተከታታይ አራት ጨዋታዎች ግቡን ያላስደፈረው ምንተስኖት አሎ ስለ ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል። ባለፉት ጥቂት ዓመታት ወደ እግሩ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-2 ወላይታ ድቻ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጅማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ከ ወላይታ ድቻ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ከአስከፊ የውጤት ጉዞ በኋላ ጣፋጭ የሜዳ ውጪ ድል ተቀዳጅቷል

በጅማ ዩኒቨርስቲ የተደረገው የጅማ አባጅፋር እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ በተጋባዦቹ ድቻዎች 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ጊዜያዊው አሰልጣኝ…

የአሰልጣኝ አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-1 አዳማ ከተማ

ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማን ያገናኛው የዛሬው የ9ኛ ሳምንት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ…

የአሰልጣኞች አስተያየት| መቐለ 70 እንደርታ 2 – 1 ሰበታ ከተማ

በሊጉ ዘጠነኛ ሳምንት መቐለ 70 እንደርታ በኦኪኪ ሁለት ጎሎች ሰበታ ከተማን ካሸነፈ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1–1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን ካጠናቀቁ…