አአ ከተማ ዋንጫ | መከላከያ ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ 3ኛ ደረጃ ይዞ አጠናቀቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የደረጃ ጨዋታ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎቻቸውን በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ የተሸነፉት ኢትዮጵያ ቡና…

ኢትዮጵያ ቡና ከ መከላከያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ኅዳር 13 ቀን 2012 FT ኢትዮ ቡና 1-1 መከላከያ  7′ አቡበከር ናስር 54′ ምንተስኖት ከበደ…

Continue Reading

ወልዋሎ እና ስሑል ሽረ ላልተወሰነ ጊዜ የስታዲየም ለውጥ አደረጉ

የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በበላይነት የሚመራው ዐቢይ ኮሚቴ ባደረገው ግምገማ መሠረት ወልዋሎ እና ስሑል ሽረ ሜዳቸው…

አአ ከተማ ዋንጫ | ቅዱስ ጊዮርጊስ የሸገር ደርቢን በበላይነት አጠናቀቀ

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተጠባቂው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን 2-0 በመርታት በመጪው እሁድ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ኅዳር 11 ቀን 2012 FT’ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ኢትዮጵያ ቡና 43′ አቤል ያለው 58′ የአብስራ…

Continue Reading

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ወደ ስራቸው ተመልሰዋል

የወልዋሎው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከገጠማቸው መጠነኛ የጤና እክል አገግመው ወደ ስራ ገበታቸው ተመልሰዋል። በደረሰባቸው መጠነኛ የጤና…

አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ ከተማ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋገጠ

በ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመጀመሪያ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ሰበታ ከተማ መከላከያን በመርታት በመጪው እሁድ የሚደረገው…

ሰበታ ከተማ ከ መከላከያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ኅዳር 10 ቀን 2012 FT ሰበታ ከተማ 3-1 መከላከያ  21′ ታደለ መንገሻ 54′ ባኑ ዲያዋራ…

Continue Reading

ሳላዲን ሰዒድ ዳግም ወደ ብሔራዊ ቡድን ሊመለስ ነው

በአአ ከተማ ዋንጫ ዳግም የተወለደው አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ዳግም ወደ ብሔራዊ ቡድን ሊመለስ እንደሚችል አሰልጣኝ…

የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ታውቋል

በመቐለ 70 እንድርታ እና በፋሲል ከነማ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ታውቋል። በ2011…