“ከምስረታ እስከ ፕሪምየር ሊግ ድል” የኢትዮጵያ መድን የድል ጉዞ

የኢትዮጵያ መድን ከምስረታ እስከ ሊጉ ቻምፒዮንነት በወፍ በረር ሲቃኝ ! በ1974 መጨረሻ ዓ.ም የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

Continue Reading

ሸገር ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በሊጉ ይቀጥላል

አሰልጣኝ በሽር አብደላ ሸገር ከተማን በፕሪሚየር ሊጉ ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት እንደሚመሩት ክለቡ ለሶከር ኢትዮጵያ ይፋ አድርጓል።…

ዐፄዎቹ ከአጥቂያቸው ጋር ተለያይተዋል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በፋሲል ከነማ ቤት ያሳለፈው ዩጋንዳዊው አጥቂ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱ ተሰምቷል። በአሠልጣኝ ውበቱ…

ቡናማዎቹ ከአሰልጣኛቸው ጋር ንግግር ጀምረዋል

ያለፉትን ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ቤት ስኬታማ ቆይታ ያደረጉት አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ በቀጣይ ቆይታቸው ዙርያ ንግግር…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ፋሲል ከነማ ሊለያዩ ተቃርበዋል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዐፄዎቹ ቤት ቆይታን ያደረጉት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከፋሲል ከነማ ጋር የመለያየታቸው ነገር መቃረቡ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ተቃርቧል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ባለፉት አራት የውድድር ዘመናት በሊጉ ላይ ቆይታ የነበረውን…

አንጋፋውን ክለብ ለስኬት ያበቃው ሰው

በመጨረሻዎቹ ስድስት የውድድር ዓመታት ሦስት የሊግ ዋንጫዎች! 16 ዓመታት ወደ ኋላ እንመለስ 2001 ዓ.ም፤ ገብረመድኅን ኃይሌ…

ወልቂጤ ከተማ ወደነበርኩበት ፕሪሚየር ሊግ ልመለስ ይገባኛል ሲል ጠየቀ

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት ላይ በደመወዝ ጥያቄ ከሊጉ የተሰረዘው ወልቂጤ በቀጣዩ የ2018 የውድድር…

የቻምፒዮኖቹ የውድድር ዓመት ጉዞ

አንጋፋውን ክለብ ከ23 ዓመታት ጥበቃ በኋላ ከዋንጫ ጋር ያስታረቁ ተጫዋቾች በተናጠል ሲዳሰሱ…! የ2017 ውድድር ዓመት በመድን…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በዋንጫ አጅቦ ዓመቱን በድል ፈፅሟል

በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን 3ለ0 በሆነ ውጤት ስሑል ሽረን በማሸነፍ ዓመቱን በድል እና በዋንጫ…