የቅዱስ ጊዮርጊስ በሴቶች ቡድን ተሳታፊነቱ ይዘልቃል

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመቀጠሉ እጣ ፈንታ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ በሊጉ ተሳታፊነቱን…

ከነዓን ማርክነህ በአዳማ ለተጨማሪ ዓመት ይቆያል

በ2010 የውድድር ዘመን ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው ከነዓን ማርክነህ በአዳማ ከተማ ለተጨማሪ ዓመት የሚያቆየውን ውል አራዘመ። የአዳማ…

አስተያየት : የቫዝ ፒንቶ ስንብት ተገቢ ነውን?

አስተያየት በዘርዓይ ኢያሱ አዲስ አሰልጣኝ ወደ አዲስ ክለብ ሲመጣ አዲስ የጨዋታ አስተሳሰብ ይዞ ሊመጣ እንደሚችል መገመት…

ሀዋሳ ከተማ የትጥቅ ድጋፍ ተደረገለት

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ሀዋሳ ከተማ ግምቱ ከመቶ አስር ሺህ ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የትጥቅ ድጋፍ አገኘ።…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፖርቱጋላዊ ወደ እንግሊዛዊ ?

ከ1996 ጅምሮ ለሀገር ውስጥ አሰልጣኞች ጀርባውን የሰጠው ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ የውጪ ሀገር አሰልጣኝ ሊቀጥር ነው። ቅዱስ…

ሀዋሳ ከተማ 3-0 ወልዋሎ | የአሰልጣኞች አስተያየት

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎን አስተናግዶ 3-0 ከረታበት ጨዋታ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ የዕለቱን ትልቅ ድል አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አስተናግዶ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር…

Continue Reading

ሪፖርት | መቐለ ደደቢትን ረቷል

የስያሜ እና የመቀመጫ ለውጥ ያደረጉትን መቐለ 70 እንደርታ እና ደደቢትን ያገናኘው ጨዋታ በመቐለ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።…

ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ድሬዳዋ ከተማ | የአሰልጣኞች አስተያየት

አዲስ አበባ ስታዲየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና በሳምሶን ጥላሁን እና አቡበከር ነስሩ ግቦች ታግዞ ድሬዳዋ…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር በሜዳ ውጪ ድል ክብሩን የማስጠበቅ ጉዞውን ጀምሯል

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ዛሬ ሲቀጥል አዳማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር አዳማ…