33 ደቂቃዎችን ብቻ ሜዳ ላይ የቆየው መስፍን ታፈሰ ባስቆጠራት ጎል ሲዳማዎች ስሑል ሽረን 1ለ0 አሸንፈዋል። በ17ኛው…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
በደማቅ የደጋፊዎች ድባብ ታጅቦ የተደረገው እጅግ ተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች በመጨረሻ የሊጉ…
መረጃዎች | 70ኛ የጨዋታ ቀን
በታላቁ የሸገር ደርቢ የሚከፈተው የ18ኛው ሳምንት ነገ ይጀምራል፤ በዕለቱ የሚከናወኑ ጨዋታዎችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…
አጥቂው ስንታየሁ መንግሥቱ ወደ ሩዋንዳ…
በዘንድሮው የውድድር ዓመት አዳማ ከተማን የተቀላቀለው ስንታየሁ መንግሥቱ ወደ ሩዋንዳ ያቀና ይሆን? አዳማ ከተማን በያዝነው ዓመት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-2 ፋሲል ከነማ
👉 “ሰበብ ባይሆንም የፈለግነውን ጨዋታ ለመጫወት የሜዳው ምቾት አለመኖር ትንሽ ችግር ፈጥሮብናል።” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ 👉…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
በጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ መርሃግብር ዐፄዎቹን ከብርቱካናማዎቹ ላይ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ወስደዋል። ድሬዳዋ ከተማ በመጨረሻ የሊግ ጨዋታቸው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ኢትዮጵያ መድን
👉 “ጨዋታውን በምንፈልገው መንገድ ማስኬድ ችለናል ፤ ልዩነቱ ጎሉ ነው።” አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ 👉 “በቡድኔ ደስ…
ሪፖርት | የዳዊት ተፈራ ድንቅ ግብ መድንን ጣፋጭ ድል አጎናፅፋለች
ኢትዮጵያ መድን ስድስተኛ ተከታታይ ድሉን በማስመዝገብ በአልቀመስ ባይነቱ ቀጥሏል። ሀድያ ሆሳዕናዎች በወልዋሎ ሽንፈት ካስተናገደው ቋሚ አሰላለፍ…
መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን
በጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ዕለት የሚካሄዱ ተጠባቂ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዲያ ሆሳዕና ከ መድን የጨዋታ ሳምንቱ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 መቻል
በምሽቱ መርሃግብር በውጤት አልባ ጉዞ ውስጥ የሰነበቱት ሀዋሳ ከተማዎች በሰንጠረዡ አናት እየተፎካከረ የሚገኘውን መቻልን ከረቱበት ጨዋታ…

