ኢትዮጵያን ወክለው በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፉት የጦና ንቦች የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል። ከቀናት በፊት የዮናታን ኤልያስ…
ወላይታ ድቻ
የጦና ንቦቹ እና የአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጉዳይ…
ለሁለት ዓመታት አብረዋቸው የቆዩትን አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ማቆየት ያልቻሉት ወላይታ ዲቻዎች ከአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ጋር ስማቸው የተያያዘ…
ኢትዮጵያን የሚወክሉ ክለቦች የሚጫወቱበት ስታዲየም የት ይሆን?
በአኅጉራዊ ውድድሮች ኢትዮጵያን የሚወክሉ ክለቦች የሚጫወቱበት ስታዲየም የት ሊሆን እንደሚችል ሶከር ኢትዮጵያ ፍንጭ አግኝታለች። በቶታል ኢነርጂስ…
የጦና ንቦቹ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል
አዲስ አሰልጣኝ ወደ ቡድናቸው ለማምጣት በሂደት ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻዎች የሦስት ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል። ኢትዮጵያን ወክለው…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወሳኙን ጨዋታ በአሸናፊነት አጠናቋል
የአምና ሻምፒዮኖቹ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ወላይታ ድቻን 3-2 በማሸነፍ ቀጣይ አመት በሊጉ የሚቆዩበትን…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወላይታ ድቻ
ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን እና ወላይታ ድቻን የሚያገናኘው ጨዋታ 12፡00 ላይ ይደረጋል።…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ራሳቸውን ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ከትተዋል
ዘላለም አባተ በዘንድሮው ውድድር ምርጡን ጎል ባስቆጠረበት ጨዋታ የጦና ንቦቹ ዐፄዎቹን 3ለ0 ሲያሸንፉ ዐፄዎቹ በወራጅ ቀጠናው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ ወላይታ ድቻ
የወራጅነት ስጋት ያንዣበበባቸው ዐፄዎቹ እና ደረጃቸውን ለማሻሻል ወደ ሜዳ የሚገቡት የጦና ንቦቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ለመታረቅ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ ከድል ጋር መታረቅ የሚጠበቅበት ኤሌክትሪክ ከ ጦና ንቦቹ ጋር የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ሦስተኛ…

