በሦስተኛ ቀን የፕሪምየር ሊጉ ውሎ የሚደረጉ ሁለት መርሃግብሮች ዙርያ ተከታዮቹ መረጃዎች ቀርበዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ…
ወላይታ ድቻ
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ የጦና ንቦቹን ረምርመዋል
አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እና ድሬዳዋ ከተማ በአስደናቂ አጀማመራቸው ቀጥለዋል ፤ ሁለት ጨዋታ ሁለት ድል። ሁለቱም ቡድኖች…
መረጃዎች | 8ኛ የጨዋታ ቀን
ሁለተኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ ብርቱ ፉክክር ይደረግባቸዋል ተብለው የሚጠበቁ የሳምንቱ መገባደጃ መርሃግብሮችን…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል
ጥሩ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ አዲስ አዳጊውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3ለ2 አሸንፏል። 10፡00 ሲል በዋና ዳኛ…
የጦና ንቦቹ አምበሎች ተለይተዋል
በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች ሦስት አምበሎቻቸውን ይፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2017 የውድድር ዘመናቸውን…
ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 2
ቀሪዎቹን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የውድድር ዓመት አቀራረብ በተመለከተ የሶከር ኢትዮጵያን ዳሰሳ እነሆ! ሲዳማ ቡና ባለፈው…
ወላይታ ድቻ የሁለት ሁለገብ ተጫዋቾችን ዝውውር ለመፈፀም ተስማማ
የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በሶዶ ከተማ የጀመሩት የጦና ንቦቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ለመፈፀም ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ…
የጦና ንቦቹ ዝግጅታቸውን ሊጀምሩ ነው
ወላይታ ድቻ ከአንድ ቀን በኋላ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ይጀምራል። ያለፈውን ዓመት ደከም ባሉ የውድድር ጉዞ ውስጥ…
ወላይታ ድቻ ስድስተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
የጦና ንቦቹ የቀድሞው አጥቂያቸውን በድጋሚ መልሰዋል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ መሪነት በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሙሉቀን አዲሱ…
ወላይታ ድቻ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል
በከፍተኛ ሊጉ የቀኝ መስመር ተከላካይ ቦታ ላይ ሲጫወት የነበረው ተጫዋች ወላይታ ድቻን በዛሬው ዕለት ተቀላቅሏል። በአሰልጣኝ…