ግብ ጠባቂው ሰዒድ ሀብታሙ ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ አምርቷል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በሀይቆቹ ቤት ቆይታ የነበረው ሰዒድ ሀብታሙ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል። በጅማ አባቡና ፣…

ሰጎኖቹ የግዙፉን ተከላካይ ውል አራዝመዋል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ከነጌሌዎች ጋር ቆይታ የነበረው ካሜሮናዊ ተከላካይ ውሉን ማራዘሙ ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ…

ጋናዊው ወደ ሰጎኖቹ አመራ

አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል። የአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ እንዲሁም የወሳኝ ተጫዋቾቹ ርኆቦት ስላሎ፣ ዳዊት ተፈራ…

ጀሚል ያዕቆብ መዳረሻው ሰጎኖቹ ጋር ሆኗል

ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በግሉ ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረገው ፈጣኑ የመስመር ተከላካይ ነገሌ አርሲን ለመቀላቀል ተስማምቷል። ለቀጣይ የውድድር…

ሰጎኖቹ የመስመር አጥቂውን የግላቸው አድርገዋል

ከወልዋሎ ጋር ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው የመስመር አጥቂ ማረፊያው ነገሌ አርሲ ሆኗል። የሊጉ ክስተት የነበሩት ነገሌ አርሲዎች…

በረከት ግዛው ወደ አዲስ ክለብ ተጉዟል

ከዐፄዎቹ ጋር ድንቅ ዓመት ያሳለፈው አማካይ ወደ ሌላ ክለብ ለማምራት ተቃርቧል ከጂንካ የተገኘው እና በቅርብ ዓመታት…

ሰጎኖቹ የሁለቱን ተጫዋቾች ዝውውር ይፋ አድርገዋል

አስቀድመን በነገርናችሁ መረጃ መሰረት ነገሌ አርሲዎች ሁለቱን ተጫዋቾች የግላቸው ማድረጋቸውን አረጋግጠዋል። የአሰልጣኝ ቱሉ ደስታን ውል በማራዘም…

ሰጎኖቹ የወሳኝ አጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ከነገሌ አርሲዎች ጋር ጥሩ ቆይታ ያደረገው የመስመር አጥቂ ውሉን ማራዘሙን ሰምተናል። በሊጉ በመጡበት…

ያሬድ ብሩክ ማረፊያው ታውቋል

በቅርብ ዓመታት በሊጉ ካየናቸው ባለተሰጥኦ አማካዮች መካከል አንዱ የሆነው ያሬድ ብሩክ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል። በሀዋሳ…

ሰጎኖቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል

የሊጉ ክስተት ነጌሌ አርሲ ለቀጣይ ዓመት ራሱን ለማጠናከር የመጀመርያ ፈራሚውን አግኝቷል። የአሰልጣኝ ቱሉ ደስታን ውል በማራዘም…