የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቡድንን በመምራት የመጀመሪያዋ ሴት አሰልጣኝ በመሆን ታሪክ የሰራችው፣ በሴቶች እግርኳስ ከክለብ እስከ ብሔራዊ…
የሶከር አምዶች
ማናዬ ፋንቱ የት ይገኛል?
በአንድ ወቅት በሊጉ ከሚገኙ ጥሩ አጥቂዎች አንዱ የነበረው ማናዬ ፋንቱ የት ይገኛል ? በትልቅ ደረጃ በደቡብ…
ስለ በለጠ ወዳጆ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በዘመናዊ እግርኳስ ግብጠባቂ እንደ አንድ ተጫዋች ኳስን አደራጅቶ መጫወት ባልታሰበበት ዘመን ኳስን በእጁ ባይቆጣጠር የሚመርጠውና በእግሩ…
የቤተሰብ አምድ | ከትንሽ ወረዳ ተነስተው ለስኬት የበቁት የሸመና ልጆች
አራት ወንድማማቾችን ያፈራው እና ሁለቱን ለስኬት ያበቃው የሸመና ቤተሰብ የዛሬ ትኩረታችን ነው። መነሻቸው ጋሞ ጎፋ ዞን…
ድሮ እና ዘንድሮ | ተጫዋቾችና ክፍያ…
እግርኳሳችን ከድሮ እስከ ዘንድሮ የተጓዘበትን ሁኔታ በምንዳስስበት አምዳችን ለዛሬ የተጫዋቾች ዝውውር እና ክፍያን ታሪካዊ ሒደት እናነሳለን።…
“የካዛብላንካው ድራማዊ ምሽት” ትውስታ በደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ አንደበት
በቀደመ ዘመን ከሀገር ወጥቶ መጥፋት በተለመደበት የኢትዮጵያ እግርኳስ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ ጨዋታውን ለማድረግ ወደ ሞሮኮ…
ስለ አንዋር ያሲን (ትልቁ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
አንድ አማካይ ሊያሟላቸው የሚገቡ ነገሮች ሁሉ አሟልቶ እንደያዘ ብዙዎች የሚመሰክሩለትና ኢትዮጵያዊው ዚዳን ሲሉ የሚያሞካሹት የዘጠናዎቹ የመሐል…
“ጋርዚያቶን የማረከችው እንስት…” የሚካኤል አብርሀ ትውስታ
ከዚህ ቀደም ብለን በተለያዩ የዕድሜ እርከኖች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያገለገለው እና በክለብ ደረጃ ጉና ንግድ፣ ኢትዮጵያ…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፩)| ስለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦች
በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል አምዳችን ትኩረታችንን በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ዙሪያ በማድረግ ዕውነታዎችን እናነሳለን። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
Continue Readingሶከር ታክቲክ | የጨዋታ ዘዴ (system of play)
አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን…