በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከዐፄዎቹ ጋር ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ አዳማ ከተማ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። ፋሲል ተካልኝን…
01 ውድድሮች
ዩጋንዳዊው የግብ ዘብ ሌላኛውን የሀገራችን ክለብ ተቀላቅሏል
በሞሮኮ በተሰናዳው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ከሊጋችን በብቸኝነት መሳተፍ የቻለው የግብ ዘቡ አልዮንዜ ናፍያን ማረፊያው ታውቋል።…
የዐፄዎቹ ረዳት አሰልጣኞች ታውቀዋል
የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ረዳት አሰልጣኞች እነ ማን እንደሆኑ ታውቋል። ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ የጀመሩት ፋሲል…
የሀዲያ ሆሳዕና የተጫዋቾች ተገቢነት ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል
በተመስገን ብርሃኑ እና በፀጋአብ ግዛው ጉዳይ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ አሳልፏል። ሶከር ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ባቀረበችው ዘገባ ፀጋአብ…
ሁለገቡ ሽመክት ጉግሳ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
በሽረ ምድረ ገነት ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ ለማምራት ተቃርቧል በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሽረ…
ፈረሰኞቹን የሚቀላቀለው ቤልጂየማዊ አሠልጣኝ ማነው?
የውጪ ሀገር ተጫዋች እንዳያስፈርሙ እግድ የተጣለባቸው ቅዱስ ጊዮርጊሶች ቤልጂየማዊ አሠልጣኝ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በ2019 የውድድር ዓመት…
የግል አስተያየት| ዘመነ ዓለማቀፋዊነት እምቢ ያለው የሀገራችን እግር ኳስ እስከ መቼ ?
የ “Off-Season” አያያዛችን እስከመቼ በልማድዊ እና ኋላቀር አሠራር ይቀጥላል ? በሰራዊት ብሩ በዓለም እግር ኳስ አንድ…
ጋናዊው አማካይ ወደ ነብሮቹ ለማምራት ተስማማ
ሀዲያ ሆሳዕናዎች ጋናዊውን አማካይ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሱ። ቀደም ብለው ናይጄርያዊውን ተከላካይ አፎላያን ፒተርስ ለማስፈረም ከስምምነት የደረሱት…
ሰጎኖቹ የግዙፉን ተከላካይ ውል አራዝመዋል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ከነጌሌዎች ጋር ቆይታ የነበረው ካሜሮናዊ ተከላካይ ውሉን ማራዘሙ ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ…
ናይጄርያዊው ወደ ነብሮቹ አመራ
ሀዲያ ሆሳዕናዎች ናይጄርያዊውን የመሃል ተከላካይ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሱ በዝውውር መስኮቱ የበርከት ያሉ ነባር ተጫዋቾች ውል በማራዘም…

