ነብሮቹ የግብ ዘባቸውን አቆይተዋል

ጋናዊው ግብ ጠባቂ በሀዲያ ሆሳዕና ቤት ለተጨማሪ ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ሳምሶም አየለ እየተመሩ ቅደመ ውድድር…

ነብሮቹ የተስፈኛውን ወጣት ውል አራዝመዋል

የግራ መስመር ተከላካዩ ባሳዳጊው ቤት ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት ውሉን አራዝሟል። ላለፉት ጥቂት ዓመታት በሀዲያ ሆሳዕና ቤት…

ሀዲያ ሆሳዕና የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሾሟል

ከ30 ዓመታት በላይ በዐፄዎቹ ቤት ሲያገለግል የቆየው አሰልጣኝ አዳም ባዘዘው ወደ ነብሮቹ አምርቷል። ከፋሲል ከነማ ጋር…

የሀዲያ ሆሳዕና የተጫዋቾች ተገቢነት ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል

በተመስገን ብርሃኑ እና በፀጋአብ ግዛው ጉዳይ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ አሳልፏል። ሶከር ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ባቀረበችው ዘገባ ፀጋአብ…

ጋናዊው አማካይ ወደ ነብሮቹ ለማምራት ተስማማ

ሀዲያ ሆሳዕናዎች ጋናዊውን አማካይ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሱ። ቀደም ብለው ናይጄርያዊውን ተከላካይ አፎላያን ፒተርስ ለማስፈረም ከስምምነት የደረሱት…

ናይጄርያዊው ወደ ነብሮቹ አመራ

ሀዲያ ሆሳዕናዎች ናይጄርያዊውን የመሃል ተከላካይ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሱ በዝውውር መስኮቱ የበርከት ያሉ ነባር ተጫዋቾች ውል በማራዘም…

ብርሃኑ አዳሙ ወደ ነብሮቹ አምርቷል

ከመቐለ ሰባ እንድርታ ጋር ቆይታ የነበረው አጥቂ ማረፊያው ሀዲያ ሆሳዕና ሆኗል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ሚመሩት ሀዲያዎች…

ነብሮቹ የመሐል ተከላካይ አስፈርመዋል

ከሀዋሳ ከተማ ጋር ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ ሀዲያ ሆሳዕና አምርቷል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች…

ነብሮቹ ሁለተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል

በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቆይታ የነበረው የግራ መስመር አጥቂው ወደ ሀዲያ ሆሳዕና አቅንቷል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀዲያዎች…

ቅዱስ ጊዮርጊስን ለመቀላቀል በተስማሙት ተጫዋቾች ዙሪያ ምን ተከሰተ?

👉 “ፀጋዓብ ሦስት ዓመት ለሀዲያ ተጫዋቷል ሦስት ዓመት ይቀረዋል።” አቶ አባተ ተስፋዬ 👉 “ተመስገን ብርሃኑን በተመለከተም…

Continue Reading