አሕመድ ረሺድ ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ አምርቷል በዝውውር መስኮቱ የነፃነት ገ/መድህን ፣ ሰመረ ሀፍታይ እና የስምኦን…
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የሲዳማ ቡናና ወልዋሎ ተጋጣሚዎች በቅርቡ ይታወቃሉ
በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ መድረክ የሚሳተፉ የሀገራችን ክለቦች ተጋጣሚዎቻቸውን የሚያውቁበት ቀን ታውቋል በ2026/27 የካፍ ቻምፕዮንስ ሊግ…
ወልዋሎ የመስመር ተጫዋቹን ውል አራዘመ
በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ የሚመሩት ወልዋሎዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል። የነፃነት ገብረመድኅን እና ሰመረ ሀፍታይን ውል አራዝመው ኢዮብ…
የወቅቱ የሊጉ ኮከብ የግብ ዘብ ማረፍያ….?
በጣና ሞገዶቹ ቤት ስኬታማ ዓመታት ያሳለፈው ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ ማረፍያው በቅርቡ ይታወቃል። በሀገሩ ክለቦች ኒያሪ ፣…
ሰመረ ሀፍታይ በወልዋሎ ለመቆየት ተስማማ
ወልዋሎዎች የፊት መስመር ተጫዋቹን ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት መጀመሪያ ከአምስት ዓመታት ቆይታ በኋላ…
ወልዋሎዎች አማካዩን ለማስፈረም ተስማሙ
ሴኔጋላዊው የተከላካይ አማካይ ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። ቀደም ብለው የተከላካዩ ነፃነት ገብረመድኅንን ውል ለማራዘም ተስማምተው…
ካርሎስ ዳምጠው ወደ ቢጫዎቹ አምርቷል
ከወላይታ ድቻ ጋር ያለፉትን ዓመታት ቆይታ የነበረው አጥቂ ወደ ሌላ ክለብ ለማምራት ተስማምቷል። በነገሌ አርሲ፣ በመቻል፣…
ወልዋሎዎች ተከላካዩን አስፈረሙ
በረከት ሳሙኤል ወደ ቢጫዎቹ አምርቷል። በትናንትናው ዕለት የነፃነት ገብረመድኅንን ውል ለማራዘም ተስማምተው ዛሬ ረፋድ ኢዮብ ዓለማየሁን…
የቢጫዎቹ የዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ፈራሚ ታውቋል
የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊዎቹ የመስመር አጥቂውን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊዎቹ ወልዋሎዎች ከቀናት በፊት የዋና አሰልጣኙ…
ነፃነት ገብረመድህን ውሉን ለማራዘም ተስማማ
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በወልዋሎ ጥሩ ቆይታ ያደረገው ተከላካይ ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል በ2018 የውድድር ዓመት ሽረ ምድረ…

