ባለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አዳማ ከተማ ለማምራት ተስማምቷል። አሰልጣኝ ስዩም…
01 ውድድሮች
ግዙፉ የግብ ዘብ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል
ለአስራ ሁለት ወራት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቆይታ የነበረው ጋናዊው ግብ ጠባቂ ወደ አዲስ አዳጊው ክለብ ለማምራት ተስማምቷል።…
የሊጉ ውድድር በአራት በተመረጡ ስታዲየሞች ይደረጋል
👉 አዲስ አበባ ስታዲየም ዳግም ወደ ሊጉ ውድድር ይመለሳል 👉 የተመዘገቡ ደጋፊዎች ብቻ ወደ ስታዲየም እንዲገቡ…
በረከት ወልዴ ሌላኛውን አዲስ አዳጊ ክለብ ተቀላቅሏል
ከሸገር ከተማ ጋር ተስማምቶ የነበረው በረከት ወልዴ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል። በሊጉ የመጀመርያውን ተሳትፎ የሚያደርገው ነገሌ…
የመስመር አጥቂው አዲስ አዳጊውን ተቀላቅሏል
በድሬደዋ ከተማ ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂ አሁን መዳረሻው አዲስ አዳጊው ክለብ ሆኗል። ያልተጠበቁ ዝውውሮችን እየፈፀሙ ያሉት…
ሲዳማ ቡና የግብ ዘቡን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
ያለፈውን አንድ ዓመት በቡርትካናማዎቹ ቤት ቆይታ አድርጎ የነበረው የግብ ዘብ ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ ለማምራት ተስማምቷል።…
ሲዳማ ቡና ቅድመ ዝግጅቱን ጀምሯል
ሲዳማ ቡናዎች ለመጪው የውድድር ዘመን ቅድመ ዝግጅታቸውን ዛሬ መጀመራቸውን አረጋግጠናል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚሰለጥኑት ሲዳማ ቡናዎች…
የወቅቱ ሊጉ ኮከብ ተጫዋች ማረፊያው ታውቋል
አስቀድመን ባጋራናቹሁ መረጃ መሠረት አማካዩ ሀይደር ሸረፋ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል። ከሦስት ክለቦች ጋር አራት የሊጉን…
አዳማ ከተማ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል
ጠንካራ ዝውውሮቸን እየፈፀመ የሚገኘው አዳማ ከተማ የሊጉን ዋንጫ ያነሳውን የመስመር አጥቂ የግሉ ለማድረግ ተቃርቧል። ባለፉት ጥቂት…
አጥቂው በእናት ክለቡ ለመቆየት ተስማምቷል
የ2014 ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ የነበረው አጥቂ በክለቡ ለተጨማሪ ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል። አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም የነባር ተጫዋቾችን…

