የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ መድን ወጣቱን አማካይ የግላቸው አድርገዋል። ለሀጉራዊ እና ለሀገር ለውስጥ ውድድሮች ቅድመ ዝግጅታቸውን…
01 ውድድሮች

ቡናማዎቹ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
ቅደመ ዝግጅታቸውን የጀመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች አምስተኛ ፈራሚያቸውን አግኝኝተዋል። በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን እየተመሩ ቅድመ ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ…

ሽመልስ በቀለ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተቃርቧል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ስኬታማ ዓመታቶችን ያሳለፈው ሽመልስ በቀለ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ መቃረቡን አውቀናል። የእግርኳስ ህይወቱን በኮረም…

መቻል የሁለገቡን ተጫዋች ውል አራዘመ
ከሰሞኑን በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው መቻል የሁለገቡን ተጫዋች ውል ማራዘሙ ታውቋል። በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው…

ዐፄዎቹ የቀድሞ ተጫዋቻቸውን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል
ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ወደ አሳዳጊ ክለቡ ሊመለስ ነው። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ሾመው ግብ ጠባቂውን ሞየስ…

ነብሮቹ ሁለት ተጫዋች አስፈርመዋል
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት አማካይ ተጫዋች ሲያስፈርሙ የአንድ ነባር ተጫዋችን ውል አራዝመዋል። አሰልጣኝ ካሊድ መሐመድን የሚሰለጥኑን ሀድያ…

የፊት መስመር ተሰላፊው አዲስ አዳጊውን ተቀላቀለ
ሸገር ከተማ የዝውውር መስኮቱ ስምንተኛ ፈራሚውን አግኝቷል በዝውውር መስኮት የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኘው አዲስ አዳጊው…

ኢትዮጵያ መድን የመስመር አጥቂ አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ የሚሰለጥኑት ሻምፒዮኖቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸው የጀመሩት መድኖች ውላቸው የተጠናቀቁ ወሳኝ…

የጣና ሞገዶቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል
የመሳይ አገኘሁን ውል ያራዘሙት ባህር ዳሮች የመጀመርያ ፈራሚ ተጫዋችን አግኝተዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው እየተመሩ ለከርሞ ውድደር…

ጦሩ አጥቂ አስፈረመ
ከሰሞኑን ወሳኝ ወሳኝ ዝውውሮችን እየፈፀሙ የሚገኙት መቻሎች ከመድን ጋር ለመቀጠል ተስማምቶ የነበረውን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። በ2018…