ባሳለፍነው ዓመት ከኢትዮጵያ መድን ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ወገኔ ገዛኸኝ ወደ በግብፅ ሊያቀና እንደሆነ ሰምተናል። ከቅርብ…
01 ውድድሮች
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ16ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የ16ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው የሚካሄዱ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እነሆ !…
ሪፖርት| ምዓም አናብስት ድል ሲቀዳጁ የጦና ንቦቹ እና የጣና ሞገዶቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በአዳማ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ እና ባህርዳር ከተማ ያለ ግብ ሲለያዩ መቐለ 70 እንደርታ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ16ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
16ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዳማ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው…
ሪፖርት | የአ/ሳ/ቴ/ዩ ጨዋታዎች በመጨረሻ ደቂቃ ግቦች ታጅበው አቻ ተጠናቅቀዋል
በ15ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ላይ በተደረጉ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማ እና አዳማ…
ሪፖርት | መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሳምንታት በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል
መቻል አርባምንጭ ከተማን ሁለት ለባዶ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን ረምርሟል። አርባምንጭ ከተማ ከ መቻል በአዲስ…
መረጃዎች | የ15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
15ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ መርሐግብሮች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። አርባምንጭ…
ሪፖርት| ነብሮቹ ድል ሲያደርጉ ሸገር ከተማ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል
አነጋጋሪ ክስተት በተፈጠረበት ጨዋታ ሸገር ከተማ እና ፋሲል ከነማ ያለግብ አቻ ሲለያዩ ሀዲያ ሆሳዕና ከመመራት ተነስቶ…
ሪፖርት | ነጌሌ እና ድቻ ነጥብ ሲጋሩ ኤሌክትሪክ ድል አሳክቷል
በአ/ሳ/ቴ/ዩ በተካሄዱ ጨዋታዎች ሰጎኖቹ እና የጦና ንቦቹ 1ለ1 ሲለያዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2ለ1 አሸንፏል።…

