በፋሲል ከነማ የበላይነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ኃይሉ ነጋሽ – ፋሲል…
01 ውድድሮች
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ድል አድርገዋል
በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ የተንቀሳቀሱት ፋሲል ከነማዎች አርባምንጭ ከተማን በበዛብህ መለዮ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ለጊዜውም ቢሆን በሰንጠረዡ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ
የ20ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብሮች የማሳረጊያ ፍልሚያ እንዲህ ተዳሷል። ያለፉትን አራት ጨዋታዎች ሽንፈት ያላስተናገደው ሀዲያ ሆሳዕና ባሳለፍነው…
Continue Reading
ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
የ20ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ቀዳሚ ፍልሚያ ዙሪያ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። አምስተኛ እና ሰባተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
ወልቂጤ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ በአንድ አቻ ውጤት በተለያዩበት የምሽቱ ጨዋታ አሰልጣኞቹ አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና…
ሪፖርት | የጨዋታ ሳምንቱ 5ኛ አቻ ተመዝግቦበታል
የምሽቱ የወልቂጤ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። ወልቂጤ ከተማ ከሀዋሳው ሽንፈት ሰዒድ ሀብታሙ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ
የአዲስ አበባ እና አዳማ ጨዋታ ያለ ግብ መጠናቀቁን ተከትሎ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ደምሰው በፍቃዱ…
ሪፖርት | አዲስ አበባ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
በዝናባማ የአየር ሁኔታ ውስጥ በተደረገው የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ያለግብ ተለያይተዋል።…
ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ነገ አመሻሽ በሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዩ ዳሰሳ ተዘጋጅቷል። የወቅቱ የሊጉ ዋንጫ ባለ ባለቤት ፋሲል ከነማን አሸንፎ…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-1 ባህር ዳር ከተማ
የመከላከያና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በአንድ አቻ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዮሐንስ ሣህሌ…

