በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ስሑል ሽረ ፋሲልን 2-0 ከረታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…
01 ውድድሮች
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
በ9ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሰመመን የነቃው ሀዲያ ሆሳዕና በአቢዮ ኤርሳሞ በሊጉ ወጥ አቋም ማሳየት የተሳነው…
Continue Readingሪፖርት | ስሑል ሽረዎች ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዘገቡ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሲጀመር ስሑል ሽረዎች ከጨዋታ ብልጫ ጋር ፋሲል…
ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ሰበታ ከተማ
በሊጉ ዘጠነኛ ሳምንት መሪው መቐለ 70 እንደርታዎቹ ሰበታ ከተማን ነገ የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ወሳኝ የሜዳ…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ተከታታይ ሽንፈት ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና ከተመሳሳይ የሽንፈት…
Continue Readingስሑል ሽረ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ዓርብ ጥር 8 ቀን 2012 FT’ ስሑል ሽረ 2-0 ፋሲል ከነማ 86′ ሳሊፍ ፎፋና 90′ አብዱለጢፍ…
Continue Readingአዳማ ከተማዎች ወደ ድሬዳዋ ያመራሉ
ባለፉት ቀናት ከደሞዝ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ቅሬታ ልምምድ ያልሰሩት የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ወደ ድሬዳዋ ለማምራት ተዘጋጅተዋል።…
ድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ እና ተጫዋቾችን አስጠነቀቀ
በወራጅ ቀጠናው ውስጥ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ናይጄርያዊው አጥቂው ባጅዋ አደገሰንን ጨምሮ ለአምስት ተጫዋቾች እና የአሰልጣኝ ቡድን…
ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ፋሲል ከነማ
የፕሪምየር ሊጉ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ እና ከነገ በስቲያ ሲካሄዱ የነገውን ብቸኛ መርሐ ግብር እንደሚከተለው ዳሰነዋል።…
Continue Readingየአዳማ ከተማ ወቅታዊ ሁኔታ ?
ለተጫዋቾች ደሞዝ የመክፈል ችግር ሰለባ ከሆኑ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው አዳማ ከተማ ተጫዋቾቹ ልምምድ ካቋረጡበት አራተኛ…

