ላለፉት 18 ወራት በእድሳት ላይ የቆየው አንጋፋው የወልዋሎ ስታዲየም ሥራዎቹን በመጠናቀቅ ይገኛል። በ2010 መጨረሻ የእድሳት ሥራው…
01 ውድድሮች
የፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና እውነታዎች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንትን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች እና እውነታዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ጎሎች በቁጥራዊ መረጃ –…
ድሬዳዋ ከተማ የቅሬታ ደብዳቤ ለፌዴሬሽኑ አስገባ
ድሬዳዋ ከተማ በስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቅዱስ ጊዮርጊስ የ3ለ2 ሽንፈት ካስተናገደበት ጨዋታ በኋላ “በደል ደርሶብናል”…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ እና መከላከያ ነጥብ ሲጋሩ ነገሌ አርሲ እና የካ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አምስተኛ ሳምንት ቀሪ ሦስት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው በምድብ ለ ሀላባ ከተማ ከ መከላከያ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዓበይት ትኩረቶች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜና እሁድ ተካሂደው የሊጉ መሪ የነበረው ወልዋሎ በሀዲያ ሆሳዕና በሜዳው…
ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ተከናውነዋል። በዚህም በስምንቱ ጨዋታዎች በንፅፅር ጥሩ አቋም ያሳዩ…
አቡበከር ናስር ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል
በስምንተኛው ሳምንት ጨዋታ ጎንደር ላይ ጉዳት ያስተናገደው የኢትዮጵያ ቡናው አጥቂ አቡበከር ናስር ለሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ታውቋል።…
የአቡበከር ናስር የጉዳት መጠን ዛሬ ይታወቃል
በትላንትናው ዕለት ጉዳት ያስተናገደው አቡበከር ናስር የጉዳት ሁኔታ ዛሬ ይታወቃል። ቡናማዎቹ ትናንት በስምንተኛው ሳምንት የፕሪምየር ሊግ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-2 ስሑል ሽረ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ስሑል ሽረ ወደ ሶዶ ተጉዞ ወላይታ ድቻን 2-0 ከረታ በኋላ የሁለቱ…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ ከሜዳው ውጪ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል
በሁለተኛ ቀን የ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ወላይታ ድቻ በሜዳው በስሑል ሽረ 2-0 ተሸንፏል።…

