ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኙት ዋሊያዎቹ ኮትዲቯርን በሜዳቸው ከጨዋታ ብልጫ ጋር አሸንፈዋል።…
01 ውድድሮች
ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና አዳዲስ 12 ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ተወዳዳሪው ቤንች ማጂ ቡና በ2012 የውድድር ዘመን ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ራሱን…
የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ታውቋል
በመቐለ 70 እንድርታ እና በፋሲል ከነማ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ታውቋል። በ2011…
ከፍተኛ ሊግ | ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአሰልጣኙን ውልም አደሰ
በአሰልጣኝ እዮብ ማለ እየተመራ ከአንደኛ ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ በክረምቱ ያደገው ሰሜን ሸዋ ደብረብርሀን አዳዲስ ሰባት…
ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ መድን በአዲስ ስብስብ ይቀርባል
ዐምና ጥሩ ቡድን በመገንባት እስከመጨረሻ ሳምንታት ተፎካካሪ የነበረው ኢትዮጵያ መድን በርካታ ተጫዋቾቹን በፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ…
ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ዳዊት ታደሰ እየተመራ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ማስፈረም ችሏል። ዐቢይ ቡልቲ…
አአ ከተማ ዋንጫ | ኢትዮጵያ ቡና በግማሽ ፍፃሜው ጊዮርጊስን ይገጥማል
ኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያለግብ አቻ ቢለያይም ሰበታ ከተማን ተከትሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው መሸጋገር ችሏል።…
አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ ከተማ የምድብ ሁለት የበላይ ሆኖ አጠናቀቀ
በምድብ ሁለት የመጨረሻ የጨዋታ ዕለት በ8 ሰዓት ወልዋሎን ከሰበታ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽለው የገቡት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ሀዋሳ ከተማ
3ኛው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ሀዋሳ ከተማ ተጋጣሚው ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ…
አዳማ ከተማ ዋንጫ | ሀዋሳ ከተማ የውድድሩ ቻምፒዮን ሆነ
ለአንድ ሳምንት ያህል በአዳማ ከተማ አስተናጋጅነት ሲደረግ በቆየው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ሀዋሳ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0 በመርታት…