ዛሬ ከተካሄዱት ሁለት የትግራይ ዋንጫ ጨዋታዎች አንዱ የሆነውና አስቀድመው ከምድብ መሠናበታቸውን ያረጋገጡት የደደቢትና መቐለ 70 እንደርታ…
01 ውድድሮች
የ2012 ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ሊራዘም ይችላል
ነገ የዕጣ ማውጣት ስነ-ሥርዓቱ የሚከናወነው የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊራዘም የሚችልበት አጋጣሚዎች እየተፈጠሩ እንደሆነ…
አአ ከተማ ዋንጫ | ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎን አሸንፏል
በምድብ ሁለት ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎን 1ለ0 በመርታት የመጀመሪያ ሦስት ነጥቡን አሳክቷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች በሰበታ…
የትግራይ ዋንጫ | የጦና ንቦች የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋግጠዋል
የትግራይ ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል ከምድብ አንድ ወላይታ ድቻ ወደ ፍፃሜው ማለፉን ያረጋገጠበትን ድል…
አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል
በአዲስ አበባ ከተማ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ በ9 ሰዓት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ከሰበታ ያገናኘው ጨዋታ ያለግብ…
ከፍተኛ ሊግ | አክሱም ከተማ የሰባት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ
በትግራይ ዋንጫ ጥሩ ብቃት እያሳዩ የሚገኙት አክሱም ከተማዎች ተጨማሪ ሰባት ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በዝውውር መስኮቱ…
ከፍተኛ ሊግ | የዲስፕሊን ኮሚቴ በመድን ተጫዋቾች ጉዳይ ውሳኔ ሰጥቷል
የኢትዮጵያ መድን ተጫዋቾችን ቅሬታ የተመለከተው የዲስፕሊን ኮሚቴ በጉዳዩ ላይ ውሳኔውን አሳልፏል። ከሳምንታት በፊት ስምንት የኢትዮጵያ መድን…
አአ ከተማ ዋንጫ | ሳልሀዲን ሰዒድ የጊዮርጊስን ከምድብ የማለፍ ተስፋ አለመለመ
በምድብ አንድ ሌላኛው የዛሬ ጨዋታ በመጀመሪያ ጨዋታ ሽንፈት ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ ተቀይሮ በገባው ሳልሀዲን ሰዒድ ሁለት…
አአ ከተማ ዋንጫ| ባህርዳር ከተማ እና መከላከያ አቻ ተለያይተዋል
14ኛው የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ከሁለት ቀናት እረፍት በኋላ ሲቀጥል በምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ…
ትግራይ ዋንጫ | ሶሎዳ ዓድዋ እና ሲዳማ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ዛሬ በትግራይ ዋንጫ በብቸኝነት የተደረገው የሶሎዳ ዓድዋ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት ተጠናቋል።…

